Get Mystery Box with random crypto!

ድሬ!!! ድሬ!! ድሬ!! ሀረር!! ሀረር!! ሀረር!! ድሬዳዋ እና ሀረር ኦርደር መቀበል ጀምረናል | Fuad Muna (Fuya)

ድሬ!!! ድሬ!! ድሬ!!
ሀረር!! ሀረር!! ሀረር!!

ድሬዳዋ እና ሀረር ኦርደር መቀበል ጀምረናል።
.
ድሬዳዋ፣ ሀረር እና አካባቢዋ ያላችሁ አንባቢዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ።

አሁን ላይ ኦርደር እየተቀበልንባቸው ያሉ ከተማዎች
አዲስአበባ
ደሴ
ጅማ
ድሬዳዋ
ሀረር

ሌሎች ክፍለሀገሮች ላይም በቅርቡ ኦርደር  መቀበል እንጀምራለን።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot