Get Mystery Box with random crypto!

ከዚህ በሚከተሉት ቦታዎች ሱቅ ያሏችሁ እና የኢፋዳ ፒክ አፕ ሎኬሽን በመሆን መፅሀፉን ለገዢዎች ለማ | Fuad Muna (Fuya)

ከዚህ በሚከተሉት ቦታዎች ሱቅ ያሏችሁ እና የኢፋዳ ፒክ አፕ ሎኬሽን በመሆን መፅሀፉን ለገዢዎች ለማቀበል ፈቃደኛ የሆናችሁ ቤተሰቦች @Fuadmuna ላይ አለን በሉ።

አዲስ አበባ

1) ቤተል
2) ጀሞ
3) ሜክሲኮ
4) ፒያሳ
5) መገናኛ
6) ኮልፌ

በክልል ከተማዎች

ጅማ
ሀዋሳ
.
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot