Get Mystery Box with random crypto!

አዳማ!!! አዳማ!! አዳማ!! አዳማ ኦርደር መቀበል ጀምረናል። . አዳማ ያላችሁ አንባቢዎች ከዚህ | Fuad Muna (Fuya)

አዳማ!!! አዳማ!! አዳማ!!

አዳማ ኦርደር መቀበል ጀምረናል።
.
አዳማ ያላችሁ አንባቢዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ።

አሁን ላይ ኦርደር እየተቀበልንባቸው ያሉ ከተማዎች

አዲስአበባ
አዳማ
ደሴ
ጅማ
ድሬዳዋ
ሀረር

ሌሎች ክፍለሀገሮች ላይም በቅርቡ ኦርደር  መቀበል እንጀምራለን።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot