Get Mystery Box with random crypto!

ፊርዓውን አንዱን አመት እያረፈ በቀጣዩ የሚወለዱ ህፃናትን ይገድል ነበር። አላህ ሙሳን (ዐሠ) | Fuad Muna (Fuya)

ፊርዓውን አንዱን አመት እያረፈ በቀጣዩ የሚወለዱ ህፃናትን ይገድል ነበር።

አላህ ሙሳን (ዐሠ) ፊርዓውን ህፃን በማይገድልበት አመት ማስወለድ ሲችል ህፃናት በሚገደሉበት አመት ተወለደ።

አላህም ሀያልነቱን ሊያሳይ ሙሳ የእናቱን ጡት እየጠባ በፊርዓውን እንክብካቤ በቤተመንግስቱ እንዲያድግ አደረገ።

አላህ ሲሻ እንዲህ ነው። ይሁን ሲል ለህይወታችን በሚያሰጋን ነገር ውስጥ ምቾት ሊያደርግ ይችላል።

ሁሉን ቻዩ ጌታ ከጉድለት ሁሉ ጠራ!

መልካም ኢፍጣር!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot