Get Mystery Box with random crypto!

ፕሮጀክት 2 እየተገባደደ ነው! . ከሀረማያ የደረሱን ምስሎች የፕሮጀክት 2 የኮንክሪት ግንባታ መጠ | Fuad Muna (Fuya)

ፕሮጀክት 2 እየተገባደደ ነው!
.
ከሀረማያ የደረሱን ምስሎች የፕሮጀክት 2 የኮንክሪት ግንባታ መጠናቀቁን ያሳያሉ።

ለፕሮጀክት 3 የቀረውን ገንዘብ @Fuadmuna ላይ አካውንት በመውሰድ ለጎደለባቸው ሙላትን ለጎደሉባችሁ ሰደቀተል ጃሪያን አስገቡ።

መልካም ኢፍጣር!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot