Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 64

2022-09-09 20:37:36 ምስጋና.....

እኛ የኢትዮጲያ ቡና እንስት ደጋፊዎች ክለባችን በ 2015 ዓ.ም የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች ስፖንሰር እንዲደረጉ ማቅረቡን ተከትሎ አንድ ጨዋታ በኢትዮጲያ ቡና ሴት ደጋፊዎች ስም ለመግዛት እና የአዲስ አመት በአል የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመስራት እንቅስቃሴ የጀመርን ሲሆን የዚሁ አንድ አካል የሆነውን #አበባዮሽ በትላንትናው እለት ጨፍረን #130000 አሳክተናል።

1, ስታዲየም ዙሪያ ጤና ቡድን 10,000
2, አብዱልከሪም ናስር 10,000
3, ንጉስ 10,000
4, ዳጊ ኮፊ 15,000
5, ይስሃቅ ሽፈራው 5,000
6, ብዙአየሁ ዩሃንስ 10,000
7, ያያ ዘልደታ 5,000
8, ዳንኤል ረጋሳ 15,000
9, መኩሪያ 13,000
10, ኤልቢ 5,000
11, ክፍሌ ወልዴ 3,000
12, ብሬ B2 Burgers 2,000
13, ፌኔት ባር እና ሬስቶራንት 10,000
14, የሹ ታወር እና የኢትዮጲያ ቡና ደጋፊዎች 7,000
15, ሰኢድ (አምባሳደር ሞል) 5,000 ( ቃል የተገባ)
16, አረፋይኔ ሃውስ 5,000
17, ከሀ እስከ ፐ 10,000

.....በመጣንበት ሁሉ በሙሉ ልባችሁ ፈቅዳችሁ እና ደስተኛ ሆናችሁ የለገሳችሁን ውድ የኢትዮጲያ ቡና ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ በወጣ ይተካ

ይሄን እንድናሳካ ከጀርባ ሆናችሁ ያገዛችሁን እና ከኛ ጋር ከጠዋት ጀምሮ ጊዜያችሁን ገንዘባችሁን አውጥታችሁ አብራችሁ የዋላችሁ ወንድሞቻችን ብሩክ እስጢፋኖስ ሳሞራ ፣ ደሱ ከማንአንሼ ፣ ፍቄ የቡናውያን ዘር ሃረግ ፣አዲስ አለማየሁ ፣ወንደሰን ፀጋዬ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

አንድ ጨዋታ 250,000 ብር ነውና የጎደለንን አይታችሁ ህልማችን እውን እንዲሆን የምትሹ የኢትዮጲያ ቡና ቤተሰቦች አላማችንን እንድናሳካ ከጎናችን እንደምትቆሙ ልበ ሙሉ ሆነን እንናገራለን

ሁለተኛውን ጨዋታ እኛ እንስቶች እንደምንገዛው % እርግጠኛ ሆነን
እንናገራለን!! እናደርገዋለን ካልን እናደርገዋለን

መልካም በዓል ለሁላችን ይሁን
የቡናውያን ዘር ሀረግ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.4K viewsedited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 20:36:47
3.1K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 17:56:02
አፄዎቹ ድል ቀንቷቸዋል!

የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ውጤት

           ተጠናቀቀ

ፋሲል ከነማ 3-0 ቡማሙሩ
አለምብርሃን 34'
ፍቃዱ_አለሙ 63'
ታፈሰ_ሰለሞን 82'

አፄዎቹ በደርሶ መልስ ጨዋታ ድል የሚቀናቸው ከሆነ በቀጣይ የቱኒያውን ሴፋክሲየንን የሚገጥሙ ይሆናል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.5K views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 09:37:13
የካፍ የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ መርሐ ግብሮች ከዛሬ ጀምሮ መካሄዳቸውን ይጀምራሉ።

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን ወክሎ ተሳታፊ የሆነው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከቡማሙሩ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያካሂዳሉ።

መልካም ዕድል ለ ፋሲል ከነማ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 20:49:42
አዲሱ ፈራሚያችን ጋናዊው ኩዋኩ ዶሀ በልምምድ ላይ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 09:03:42
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቦርድ ፕሬዝዳንት እና የክለባችን ስራ አስኪያጅ ከቡድኑ ጋር ውይይት አድርገዋል።

የመ/አለቃ ፈቃደ ማሞ የኢትዮጵያ ቡና ከአመሰራረቱ አሁን እስካለበት ያሉት ሁነቶች ለተጫዋቾቹ አስረድተዋል።

" ...የመጣችሁት የባለ ብዙ ደጋፊ ባለቤት ወደሆነው ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ነው። ይህ ደጋፊ በቀጣዩ የውድድር ዓመት ከእናንተ ብዙ ይጠብቃል።... ዘንድሮ ከማንኛውም ጊዜ በበለጠ በዕድሜም ሆነ በስነ-ምግባር ጥሩ የሚባል የቡድን ግንባታ አከናውነናል። እናንተ በሜዳ ላይ የተቻላችሁን አድርጉ እኛም ከጎናችሁ ነን..." ብለዋል

አቶ ገዛኸኝም በአጠቃላይ በቡድኑ ዙሪያ ሐሳባቸውን ሰጥተው "... በ2015 ዓ.ም የውድድር ዓመት ክለቡም ሆነ ደጋፊው ከእናንተ ዋንጫ... ዋንጫ እና ዋንጫ ይጠብቃል። በመሆኑም ሙሉ ትኩረታችሁን ውድድሩ ላይ እንድታደርጉ እያሳሰብኩ ፤ ክለቡም ማንኛውንም ነገር አቅም በፈቀ መጠን አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ያደርጋል።..." ብለዋል።

ከነሐሴ 2/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሴንትራል ሐዋሳ መቀመጫውን አድርጎ የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ የነበረው ክለባችን እስከ ጳግሜ 4/2014 ዓ.ም በሐዋሳ ያለውን ቆይታ አጠናቆ ቡድኑን ለበዓል የሚለቅ ይሆናል።

መስከረም 4/2015 ዓ.ም በድጋሚ በመሰባሰብ መቀመጫቸውን በክለባችን የተጫዋቾች ካንፕ በማድረግ ሊጉ እስኪጀመር ዝግጅት ያደርጋሉ።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
835 views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 14:41:08
አቡበከር ናስር በህመም ምክንያት ከዛሬ ጨዋታ ዉጭ ሆንዋል!

ሳንዳዉንስ ዛሬ ምሽት ከቺፓ ዪናይትድ ጋር ይጫወታል::

በ 4 ጨዋታዎች 3 ጎሎችን ያስቆጠረው ኢትዮጵያዊዉ አጥቂ በጎንፋን ህመም ምክንያት ጨዋታዉ ያልፈዋል።ከቡድኑ ጋርም እንዳልተጓዘም ስፖርት ዞን አረጋግጥዋል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.5K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:21:59
የአቡኪው ክለብ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል!

7ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ
ምሽት 2:30
ቺፓ ዩናይትድ ከ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ

አቡኪ በዛሬው ጨዋታ ላይም በቋሚነት ይሰለፋል ተብሎ ይጠበቃል።

የክለቡ የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሲደረግ የምናሳውቃቹ ይሆናል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.3K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:51:08
ዛሬ ጳግሜ 2/2014 ዓ.ም ሐዋሳ ላይ ከልምምድ በኋላ የክለባችን የስራ አመራር ቦርድ ፕሬዝደንት እና የክለባችን ስራ አስኪያጅ ከቡድኑ ጋር በጋራ ፎቶግራፍ ተነስተዋል።

በቀጣይ
ትላንት ምሽት የክለባችን አመራሮች ከቡድኑ ጋር ያደረጉትን ቆይታ እና የቡድኑን አጠቃላይ ሁነት የምንመለስበት ይሆናል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.4K views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:01:34
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት መ/አለቃ ፈቃደ ማሞ እና የክለባችን ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ክለባችን ሐዋሳ ልምምድ በሚሰራበት ቦታ በትላንትናው ዕለት በመገኘት ቡድኑን አበረታተዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.8K views06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ