Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 63

2022-09-20 12:50:33
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን መስከረም 13 እና 16 ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ያደርጋል።

ከዚህ መነሻነት ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሦስት ተጫዋቾች ተመርጠው ዛሬ ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅለዋል።

በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና ለ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስመርጧል
ለዋናው_ብሔራዊ_ቡድን
1. አማኑኤል ዮሐንስ
2. አስራት ቶንጆ
3. በረከት አማረ

ለ23_ዓመት_በታች_ብሔራዊ_ቡድን
4. ብሩክ በየን
5. መስፍን ታፈሰ
6. አብዱልከሪም ወርቁ
7. መሐመድኑር ናስር
8. ኃ/ሚካኤል አደፍርስ
9. ጫላ ተሺታ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.4K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 18:06:53
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታውን አሸንፏል!

ሀገራችንን በመወከል ለአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፈ በሚደረገው የቅድመ ማጣርያ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ተጋጣሚያቸው አል ሂላልን 2ለ1 አሸንፈዋል።

በተመሳሳይ ከቀናት በፊት በኮንፌድሬሽን ካፕ ጨዋታቸውን ያደረጉት ፋሲል ከነማም ቡሙማሩን 3–0 ማሸነፋቸው አይዘነጋም!

ሁለቱም ሀገራቸው የወከሉ ክለቦች ከቀናቶች ቡሀላ በሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ መልካም ውጤት እንዲገጥማቸው እንመኛለን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
817 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 14:47:52
ልበ ብርሀን ልጇን ለበዓል ጎደኞቹ ቤቱ ተገኝተው ሰርፕርይዝ አድርገው አብረው የኢትዮጲያ ቡናን መዝሙር ሲዘምሩ ልጇ ሲያስጨፍር ሰምታ እናት ከበር ተደግፋ ስታይ በልጇ ደስታ ስትደሰት!

ይሄ ነው ኢትዮጲያ ቡና

Natanim photo studio

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.9K views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 10:46:50
✿ ውድ የቡናችን ቻናል ቤተሰቦች በድጋሚ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከተከፈተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ15000 በላይ ተከታዮችን ማፍራት ችለናል!

❒ በአመት ውስጥ በጎ ስንሰራ እያበረታችሁን፤ ስንሳሳት እያረማችሁን አብረን ዘልቀናል አሁንም ጉዟችን ይቀጥላል። በዚህ አመት በቻናላችን የክለባችን ሙሉ መረጃና ሙሉ ጨዋታዎች ሳንሰለች ወደናንተ ስናደርስ ቆይተናል።

✿ በአዲሱ አመት ከተለመደው ዘገባችን፣ እና ቀጥታ ስርጭቶች በተጨማሪ አዳዲስ ይዘቶች ብቅ ለማለት እየተደንደርን እንገኛለን። በአዳዲስ ይዘቶቻችን ይበልጥ እናንተ ተከታታዮችንን ለማስደሰት ከፈጣሪ ጋር በቅርብ ጊዜያት ይፋ ሆነው ወደስራ እንገባለን።

2015 ከቡናችን ቻናል ምን ይጠብቃሉ? ምን ይጨመር? ምንስ ይቀነስ? በቻናላችን ዙሪያ ያላችሁን ሀሳብ አስተያየየት እና ድጋፋችሁን በዚህ ቦት
@EthiopianCoffeeScBot አድርሱን!

መልካም አዲስ ዓመት

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.3K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 09:30:43
የካፍ የክለቦች ውድድር ቅድመ ማጣርያ መርሐ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ!

በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ሀገራችንን ወክሎ ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከ አል ሂላል ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያካሂዳሉ።

መልካም ዕድል ለ ቅዱስ ጊዮርጊስ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 06:53:37
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች፣ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ለፅ/ቤት ሠራተኞች፣ ለደጋፊ ማህበር አመራሮች፣ ለክለባችን አሰልጣኞች ፣ለክለባችን ተጫዋቾች እና ለታላቁ እና ታማኙ '12' ቁጥር ለባሾቹ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች..

እንኳን ለ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ...

በዓሉም የደስታ፣ የስኬት ፣የፍቅር የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ስም እንመኛለን!

መልካም አዲስ አመት ተመኘን!
HAPPY NEW YEAR

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.6K views03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:49:10
አቡበከር ናስር ከስብስብ ውጪ ሆኗል !

ሳንዳዉንስ ከ ጎልደን አሮውስ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ አቡበከር ናስር የቡድኑ ስብስቡ ውስጥ አልተካተተም።

አቡበከር ናስር በህመም ምክንያት ከዛሬ ጋር ሁለት ጨዋታዎች አልፈውታል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.4K viewsedited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 17:46:10
አቡኪ ዛሬ እንደሚሰለፍ ይጠበቃል!

አቡበከር ናስር ዛሬ ምሽት 3:00 ክለቡ በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ከመጠነኛ የጉንፋን ህመሙ አገግሞ እንደሚሰለፍ ይጠበቃል። ተጫዋቹ ባለፉት ቀናት ከክለቡ ጋር ልምምድ መስራቱን የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል። ተጫዋቹ እስካሁን በሰንዳውንስ ማሊያ በተጫወተባቸው ጨዋታዎች በአንድ አጋጣሚ ብቻ ነው ግብ ሳያስቆጥር መውጣት የቻለው።

ምሽት 3:00
Mamelodi sundowns Vs Golden Arrows

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 09:45:14
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ታፈሰ ተስፋዬ እና መላው የኢትዮጲያ ቡና ተጫዋቾች ልምምድ ላይ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 20:54:21
ቡናዊነት መልካምነት!

እንስት ቡናዊያን ዛሬም በበጎነት ሶስት ቤተሰቦችን ለዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ለበአል የሚሆን ዶሮ ፣ እንቁላል ፣ ዘይት ፣ ሽንኩርት ፣ ሎሚ በመያዝ ጠይቀዋል።

ይሄ ነው አዎ ቡና ማለት ......

በርቱልን ቡናዊያን እንስቶች

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.0K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ