Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን መስከረም 13 እና 16 ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተ | ቡናችን👆

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን መስከረም 13 እና 16 ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ያደርጋል።

ከዚህ መነሻነት ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሦስት ተጫዋቾች ተመርጠው ዛሬ ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅለዋል።

በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና ለ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስመርጧል
ለዋናው_ብሔራዊ_ቡድን
1. አማኑኤል ዮሐንስ
2. አስራት ቶንጆ
3. በረከት አማረ

ለ23_ዓመት_በታች_ብሔራዊ_ቡድን
4. ብሩክ በየን
5. መስፍን ታፈሰ
6. አብዱልከሪም ወርቁ
7. መሐመድኑር ናስር
8. ኃ/ሚካኤል አደፍርስ
9. ጫላ ተሺታ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc