Get Mystery Box with random crypto!

ቡናዊነት መልካምነት! እንስት ቡናዊያን ዛሬም በበጎነት ሶስት ቤተሰቦችን ለዘመን መለወጫ እንኳ | ቡናችን👆

ቡናዊነት መልካምነት!

እንስት ቡናዊያን ዛሬም በበጎነት ሶስት ቤተሰቦችን ለዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ለበአል የሚሆን ዶሮ ፣ እንቁላል ፣ ዘይት ፣ ሽንኩርት ፣ ሎሚ በመያዝ ጠይቀዋል።

ይሄ ነው አዎ ቡና ማለት ......

በርቱልን ቡናዊያን እንስቶች

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc