Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 70

2022-07-17 07:31:28
ውብና ድንቅ ዕሁድ ይሁንላችሁ ቤተሰብ!

አቡኪ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:14:12
የሀገር ፍቅር
ወኔ
አንድነት
አልሸነፍ ባይነት .. ዛሬ በደንብ አስመልክተውናል!

እምዬ ኢትዮጲያ

የመጨረሻው ፍጥጫ ጋበዝናችሁ!

መልካም አዳር ይሁንላችሁ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K views20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:58:21
እንኳን ደስ አለን

ለተሰንበት ግደይ ወርቅ !!!

በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።

እንኳን ደስ አለን !!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:24:51
ውድ የቻናላችን የቡንዬ ቤተሰብ በአዲስ አቀራረብ የቻናላችን ሎጎ(LOGO) በዚህ መልኩ ቀይረነዋል!

ከወደዳችሁት

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 14:12:24
የክለባችን ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ዛሬ በቀረበው ሳምንታዊው የኢትዮጲያ ቡና ራዲዮ ላይ ይህን ብለዋል....

" በቀጣይ ቀናት ከውጪም ከሀገር ውስጥም ምናጠናቅቃቸው ዝውውሮች ሊኖሩ ይችላሉ፤

.....አጠናቀን በውል ላይ ውል እንዳይደረብ ይፋ ያላደረግናቸው የተጫዋቾች ዝውውሮች እና የአሰልጣኝ ቅጥርም ይፋ የምናደርግ ይሆናል።

በተጨማሪም ደጋፊው ክለቡን በፋይናንስ ረገድ እንዲያግዝ ለማስቻል የተቀረፁ ኘሮጀክቶች አሉ ያንን በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን "ሲሉ ተናግረዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 08:15:50
በረኛችን ቤካ ብሄራዊ ቡድን ልምምድ ላይ!

መልካም ቀን ቡናማዎች!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:08:16
ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው ዊልያም ሰለሞን ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል !

ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.2K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 19:10:02
ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው አቤል እንዳለ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል !

ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.1K viewsedited  16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:02:11
4.2K views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ