Get Mystery Box with random crypto!

የክለባችን ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ዛሬ በቀረበው ሳምንታዊው የኢትዮጲያ ቡና ራዲዮ ላይ ይ | ቡናችን👆

የክለባችን ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ዛሬ በቀረበው ሳምንታዊው የኢትዮጲያ ቡና ራዲዮ ላይ ይህን ብለዋል....

" በቀጣይ ቀናት ከውጪም ከሀገር ውስጥም ምናጠናቅቃቸው ዝውውሮች ሊኖሩ ይችላሉ፤

.....አጠናቀን በውል ላይ ውል እንዳይደረብ ይፋ ያላደረግናቸው የተጫዋቾች ዝውውሮች እና የአሰልጣኝ ቅጥርም ይፋ የምናደርግ ይሆናል።

በተጨማሪም ደጋፊው ክለቡን በፋይናንስ ረገድ እንዲያግዝ ለማስቻል የተቀረፁ ኘሮጀክቶች አሉ ያንን በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን "ሲሉ ተናግረዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc