Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ጳግሜ 2/2014 ዓ.ም ሐዋሳ ላይ ከልምምድ በኋላ የክለባችን የስራ አመራር ቦርድ ፕሬዝደንት | ቡናችን👆

ዛሬ ጳግሜ 2/2014 ዓ.ም ሐዋሳ ላይ ከልምምድ በኋላ የክለባችን የስራ አመራር ቦርድ ፕሬዝደንት እና የክለባችን ስራ አስኪያጅ ከቡድኑ ጋር በጋራ ፎቶግራፍ ተነስተዋል።

በቀጣይ
ትላንት ምሽት የክለባችን አመራሮች ከቡድኑ ጋር ያደረጉትን ቆይታ እና የቡድኑን አጠቃላይ ሁነት የምንመለስበት ይሆናል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc