የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት መ/አለቃ ፈቃደ ማሞ እና የክለባችን ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ክለባችን ሐዋሳ ልምምድ በሚሰራበት ቦታ በትላንትናው ዕለት በመገኘት ቡድኑን አበረታተዋል። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 1.8K views06:01