Get Mystery Box with random crypto!

የአቡኪው ክለብ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል! 7ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ | ቡናችን👆

የአቡኪው ክለብ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል!

7ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ
ምሽት 2:30
ቺፓ ዩናይትድ ከ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ

አቡኪ በዛሬው ጨዋታ ላይም በቋሚነት ይሰለፋል ተብሎ ይጠበቃል።

የክለቡ የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሲደረግ የምናሳውቃቹ ይሆናል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc