አቡበከር ናስር በህመም ምክንያት ከዛሬ ጨዋታ ዉጭ ሆንዋል! ሳንዳዉንስ ዛሬ ምሽት ከቺፓ ዪናይትድ ጋር ይጫወታል:: በ 4 ጨዋታዎች 3 ጎሎችን ያስቆጠረው ኢትዮጵያዊዉ አጥቂ በጎንፋን ህመም ምክንያት ጨዋታዉ ያልፈዋል።ከቡድኑ ጋርም እንዳልተጓዘም ስፖርት ዞን አረጋግጥዋል! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 2.5K views11:41