የካፍ የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ መርሐ ግብሮች ከዛሬ ጀምሮ መካሄዳቸውን ይጀምራሉ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን ወክሎ ተሳታፊ የሆነው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከቡማሙሩ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያካሂዳሉ። መልካም ዕድል ለ ፋሲል ከነማ! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 3.6K views06:37