Get Mystery Box with random crypto!

"ኡማ ቲቪ " Tv

የሰርጥ አድራሻ: @ethioomahtvchannle
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.00K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/ UAKV32q7U2HKzEMf

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-10 19:54:27 አጀንዳችን ዛሬ እኒህን የቲሞች ለዓረፋ ማስደሰት ነው!!
5.8K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 14:14:04
ሙፋቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በ2015 ዓ.ል ዓረፋን ከየቲሞች ጋር ለ3 ዙር በሚል መሪ ቃል ለ300 የቲሞች የዓረፋ ልብስ ለማልበስ እንቅስቃ እያደረግን እንገኛለን ። ዛሬ የቲሞቹን አስለክተናል በአላህ እገዛ እናንተን ውድ የኸይር ቤተሰቦችን ተስፍ አድርገን ።

የአንድ የቲም የዓረፋ ልብስ 3000 ብር ነው!!


ሁላችሁም በምችሉት ነይቱና እቅዳችንን እናሳካ!!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444

♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600

♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616

♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001

♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001

♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
8.1K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 22:04:41 ከመንገድ ላይ እና ቤት ለቤት በርካታ ሰዎች ሙስሊምም ሙስሊምም ያልሆኑ ሰዎች ታፍሰው በተለያዩ እስር ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ።

ከነሱም ውስጥ እስከ አሁን ፍርድ ቤት ያልቀረቡና ምርመራ ቦታ ላይ በማስገደድ ጭምር ቪዲዮ እየተቀረጹና ዶክመንተሪ መስራት እየተዘጋጁ እንደሆነ ሰምተናል።

ይህ ትውልድ የምትደብቁትም ሆነ የምትነግሩት አዲስ ነገር የለም፣ ሁሉንም ያውቃል።

ትላንት ጅሀዳዊ ሀረካትን ያወገዘና እኛ ነን አሸባሪ ያለ ስርዓት ንፁሃን ባልዋሉበት በማሰርና ፍርድ ቤት ባለማቅረብ ከመቅጣት አልፎ ዶክመንተሪ ለመስራት ሽር ጉድ እየተባለ ነው።

የህዝብ ጥያቄ ዶክመንተሪ ሳይሆን መስጅዶቻችንን አታፍርሱብን፣ወደ ክብር ቦታቸው መልሱንል ነው።

ዶክመንተሪ ጊዜ ያለፈበት ካለፈው ጋር የፈረሰ ሀሳብ ነው።
3.7K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:57:00
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት በሸገር ሲቲ የመስጅዶች ውድመት ተከትሎ በአዲስ አበባ በፀጥታ አካላት የተፈፀሙ ጥቃትን ተከትሎ አጠቃላይ ሂደትን በተመለከተ አራት ንዑስ ኮሚቴ አዋቀረ።

ኮሚቴው ዱዓቶች፣ ባለሀብቶች፣ የክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳይ አመራሮች፣ ሙሁራን እና አክቲቪስቶችን ያካተተ ሲሆን እነሱም:-

1) መረጃ አጣሪና ክትትል ኮሚቴ:- አስር አባለት ያሉት ሲሆን የጤና ባለሙያና የህግ ባለሙያን ያካተተ ስብስብ ነው።

2) የህግ ክፍል ኮሚቴ:- በሙስሊሞችና በመስጅዶች ላይ ኢ- ህገ መንግስታዊ ድርጊት የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታ አካላትን ጨምሮ በሂደቱ ተገቢ ባልሆነ መልኩ የተሳሩ እህትና ወንድሞችን ጉዳይ የሚከታተልና የሚያስፈጽም ክፍል ነው።

3) የአማካሪ ቡድን:- ከመረጃ እና ክትትል ክፍል፣ ከህግ ክፍል እና ከተለያዩ ነጥቦች ጥልቅ እይታዎች እየቃኘ የተዋቀሩት ንዑስ ኮሚቴዎችና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤትን የሚያማክር ይሆናል።

4) የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ:- ጥቃቱን ተከትሎ የተሰዉ ቤተሰቦችን ለመደገፍ፣ የተጎዱትን ህክምና እንዲያገኙ ለማስቻል እና በእስር ላይ የሚገኙ እህት ወንድሞችን ከህግ ክፍል ጋር በመሆን ነፃ የማድረግ ስራዎችን ይሰራሉ ተብሎ
ተዋቅሯል ።



በዚህ መሰረት ንዑሳን ኮሚቴዎቹ ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ ይገባሉ። ይህ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል በሀገር ውስጥ ሆነ ከሀገር ውጭ ለምትገኙ በሙሉ ከኮሚቴዎቹ ጎን እንድትቆሙ ጥሪ ቀርቧል።
4.2K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:55:22 በአንዋር መስጅድና አካባቢው በባለፈው ሳምንት ጁሙዓን ጨምሮ የታሰሩ ሙስሊምና ሙስሊም ያልሆነ ወገኖች በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበዋል
...
ሀሩን ሚዲያ፥ ግንቦት 28/2015
...
በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት ግንቦት 18 እና ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓም አንዋር መስጅድ አካባቢና ከመኖሪያ ቤታቸው ከስራ ገበታቸው የተያዙ ሙስሊም እና ክርስቲያን ወገኖች ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በስድስት መዛግብትና በ1ኛ እና 2 ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡ ሲሆን ፖሊስ ከሰላት በኋላ ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ድንጋይ በመወርወር በፀጥታ አካላት ጉዳት አድርሰዋል በማለት ተጨማሪ የ14 ቀነ ቀጠሮ ጊዜ እንዲጨመርለት ጠይቋል።
...
በነ ደስታ ፈይሳ መዝገብ 15 ሰዎች፣ በእነ ደምስ ዳንኤል መዝገብ 10 ሰዎች፣ በእነ ኑረዲን መዝገብ 11 ሰዎች፣በእነ ተሾመ ዘሪሁን መዝገብ 4 ሰዎች፣ ለብቻ በሀይሉ አበራ ተጨማሪ ጊዜ ጠይቋል።

ለተጠርጣሪዎች በነፃ ጥብቅና አገልግሎት በፈቃደኝነት ለሁሉም ተጠርጣሪዎች በጠበቃ ሙስጠፋ ሽፋ እና በጠበቃ ኢዘዲን ፈድሉ አማካኝነት ተጠርጣሪዎችን በመወከል ተጨማሪ ጊዜ ሊሰጥ አይገባም፣ የዋስትና መብት ሊጠበቅ ይገባል፣ የተጠርጣሪዎች ማረፊያ አራት በአምስት በማይሞላ ክፍል ከ50 በላይ እስረኛ መኖሩን፣ የንፅህ መታጠቢያ መፀዳጃ ቤትን ችግር የህክምና እጦትን በማንሳት ሰፋ ያለ ክርክር ተደርጎ ፍርድ ቤቱም ከማረፊያ ቤትና መፀዳጃ ሻወር እንዲሁም ህክምናን ፖሊስ እንዲያስተካክል ለቀጣይ ቀጠሮ የምርመራ መዝገብ ይዞ እንዲቀርብ ለሰኔ 05 እና ለሰኔ 08 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
...
ጠበቃ ፍርድ ቤት እንዳይገባ የተደረገውን ለችሎት አሳስበን ችሎቱንም ድርጊቱን በመንቀፍ ለችሎት እንድናመለክት አሳስቧል። በዚሁ ፍርድ ቤት በተመሳሳይ ወቅትና ቦታ ተከሰው የነበሩ እነ አይመን መሀመድ እና 4 ሰዎች ደግሞ በዋስትና ተለቀዋል።ለብቻዋ የቀረበችው ፋጡማ ሁሴን ደግሞ የችሎት ቀንሽ ዛሬ አይደለም ሰኔ 01 ቀን 2015 ዓም ነው ተብላ ተመልሳለች።
...
ሀሩን ሚዲያ
3.9K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:53:31 በቃ ሰርፕራይዙ ይቅር እስከ አሁን የተነየተው 10ሺ ብር አይሞላም 50ሺ ነበር ያልኩት
3.6K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:42:55
ሁሉም በሚችለው እየተሳተፈ ነው አላህ ይቀበላቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ሀጃችሁን ያውጣው። ዛሬ ላይ ካላቸው ላይ የሚነይቱ ሰወች ምነኛ ታዳሉ ወደ አኼራ የሄዱ ሰወች እኮ የሚመኙት ወደ ምድር ተመልሰን አንዲትን ሰደቃ በሰጠን ነው የሚሉት!? ከፈን ኪስ የለውም ወንድምና እህቶች በምችሉት ነይቱ ለነገው ቤታቹህ
4.1K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:19:53
ተማሪ አልተቻለም በሚችሉት እየነየቱ ነው አላህ ይቀበልሽ እህት ። አላህ ዱንያን የሰጠን ወንድምና እህቶች ገንዘባችንን ኸይር ላይ እናውለው!
4.9K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:17:24 ወቅታዊ መረጃ ላይ ሀሳብ አስተያየት በሺ የሚቆጠር ሰው አስተያየት ይሰጣል ። በኸይር ነገር ላይ በዚህ ደረጃ መዳከማችን ራሳችንን እንፈትሽ እኔ ሰደቃ ላይ ደካማ የሆንኩት ከኢማን ማነስ እንጂ የሰደቃ ትንሽ የለውም ነበር ። ሰደቃ ለመስጠት ከአላህ መመረጥን ይጠይቃል ገንዘብ ያለው ሁሉ ሰደቃ ስለማይሰጥ
4.7K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:14:47 ንያው 50ሺ ይድረስና ሰርፕራይዙን እንናገራለን? እስከ አሁን እንቅስቃሴው ደካማ ነው?
4.7K viewsedited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ