Get Mystery Box with random crypto!

"ኡማ ቲቪ " Tv

የሰርጥ አድራሻ: @ethioomahtvchannle
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.00K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/ UAKV32q7U2HKzEMf

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-15 22:29:08
ጉራጌ /ስልጤ ክልል ሲጠይቅ፣ ጉራጌ በክልል አይተጠርም ሁሉም ቦታ ሀገሩ ነው ይልሃል..... ከዛም ለፍቶ በብሩ የገዛውን ቤት አፍርሰው ወደ ክልልህ ሂድ ይሉታል።

የእነዚህስ በአጭር ጊዜ ጭካኔያቸው ወሰን አለፈ!!!
6.7K views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 22:22:59
#ማሻ_አላህ ሳቂብ ረህማን የተባለ ፓኪስታናዊ ወጣት ሃጅ ለማድረግ 85 ቀናት በብስክሌት በመጓዝ መዲና ደርሷል በጉዞውም 3 ሀገራቶችን አቋርጧል።
6.5K views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 16:16:21
አለም በሙሉ ለኛ ነው የተዘረጋችው፥ እኛ ለአለም የሚሆን ስብዕና እናዳብር!!

አለምን በነፃነት የምንጠቀምባት አስተሳሰብና እውቀት፥ ክህሎትና ብቃት ከያዝን በቤታችን ድንበር አንጣላም፥ ድንበር ስንጋፋ አንዳማም፥ አለም ለኛ ተዘርግታ ሀገር ጠቦን አንገፈታተርም!!

ሀገር ለሁላችንም  የሚበቃ ሀብት አላት፥ ሀብቱ ያነሰን 'እኔ ብቻ ' በሚል የተሳሳተ እይታችን ምክንያት ነው።

'እኔ ብቻ፥ ለኔ ብቻ፥ የኔ ብቻ' አለም ላይ ለተፈጠሩ ቀውሶች ሁሉ መነሻ ችግሮች ናቸው። ከዚህ ቀውስ የምንወጣው እነዚህን ፍላጎቶች ማካፈል ስንጀምር ነው።

የእይታና የአስተሳሰብ ህክምና ያስፈልገናል፥ ነገር ግን ሀኪሞቹም ታካሚዎችም ራሳችን ነን!!
ሌሎች ጨረቃና ማርስ ላይ ሀብት ሲካፈሉ፥ እኛ ማንም የማይወስድብንን ሀገር ለመካፈል ስንታገል አንቅር።አለም በሙሉ የኛ ናት፥ ጨረቃና ማርስም ላይ ድርሻ አለን!!

መተሳሰብና መልካምነት በመካከላችን ማኖር ከቻልን ሀገራዊ ስኬት ለሁላችንም ነው።
ታሪክን የሚያክም፥ እውነትን የሚቀበል፥ ወንድሙን የሚወድ ዜጋ እንፍጠር።

እይታችንን እናክም፥ አካላዊ ህክምናችን ዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ ክልኒክ ይጠብቃል።

ረቂቅና ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች፥ በስፔሻሊስት ሀኪሞች ከእሁድ እስከ እሁድ 7ቱም ቀናት።
ራጅ፥ አልትራሳውን፥ ኢኮ(የልብ አልትራሳውንድ)፥ ኢሲጂ.... ዝርዝሩ ብዙ ነው።

አድራሻችን አለምባንክ አዲ ህንፃ(ኦሮሚያና ሂጅራ ባንኮች)ፊት ለፊት
ቴሌግራም
t.me/DrMelihaMedicalCenter
ስልክ 0975033303
         0933332724
የስኬት ቀን ለቅን አሳቢና ቅን ሰሪዎች ሁሉ።
7.4K views13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 15:46:43
በ ቱርክ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 99.87% ቆጠራ
ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን 49.50%
ከማል ክልችዳርኦሎ 44.89%
ሲናን ኦጋን 5.1%

#የቱርክምርጫ
7.1K views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 14:05:12
አል ሂዳያ ሚዲያ የኡማዉ ድምፆ አለማቀፍ የመረጃ ወኪል።
Al Hidayah Media Voices of the Ummah


አል ሂዳያ ሚዲያ አለማቀፍ ኢስላማዊ ጉዳዮችን በመዘገብ ኢስላም ጠል የሆኑ አካላትንና በእስልምና ስም የሚሰሩ የዉሸት ፕሮፖጋንዳዎችንና የዉሸት የሽብር ጥቃቶችን በመቃዎምና ኢስላም ላይ የሚሰሩ የዉሸት ዶክመተሪዎችን በማጋለጥ ለኡማዉ ድምፀ በመሆን ስራዉን ጀምሯል

ማንኛዉም ሙስሊም አስከፊ ከሆነዉ ወንጀል ከሽርክና ከቢድአ እንዲርቅ አጠቃላይ ኢስላማዊ አስተምህሮት ይለቀቃሉ
ቁርአን ተፍሲር
የሶሀባና የነብያት ታሪክ።
እንዲሁም የአቂዳ ትምርቶችን ይሰጣል።

አላማችን
ጭቆና የሚደርስበትን ለሙስሊሙ ኡማ ድምፀ መሆን ነዉ።

ኢስላም ጠል በሆኑ አካላት የሚፈርሱ መስጂዶችን።
በሴኩላሪዝም ስም ሙስሊሞችን ከትምርት ገበታ ማግለልና ሶላት መስገድ መከልከልን።
የእህቶቻችን ሂጃብ ለማሶለቅ የሚጥሩ ፀፈኛ አካላትን።
የሙስሊሞችን ቤት እየመረጡ ማፍረስን።
በየሄዱበት ሙስሊሞችን በአሸባሪነት ስማቸዉን የሚያጠፉ አካላትን።
መቃወምና ማጋለጥ ነዉ።

አጠቃላይ አለማቀፍ በየትኛዉም ሀገር  በእስልምና ላይ የሚሰሩ ትኮሳዎችን በመቃወም ለኡማዉ ማሰራጨትና ማድረስ ነዉ።


ሼር በማድረግና ቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል አጠቃላይ ኢስላማዊ ትምርቶችንና በሙስሊሙ ኡማ ላይ እየደረሰ ያለዉን የዉሸት ፕሮፖጋንዳ ይቃወሙ የሚጋለጡ መረጃወችንም ይከታተሉ።

ተዉሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ነዉ

አል ሂዳያ ሚዲያ የኡማዉ ድምፆ
Al Hidayah Media Voices of the Ummah


➷➷➷➷➷
https://t.me/AlhidayaMidiA
https://t.me/AlhidayaMidiA
https://t.me/AlhidayaMidiA
7.4K views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 12:06:03
የቱርክ ጠቅላይ ምርጫ ምክር ቤት፡-
ኤርዶጋን 49.4% እና ክልችዳርኦሎ 44.96% እስካሁን አግኝተዋል።
7.2K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 08:18:06
አለም በሙሉ ለኛ ነው የተዘረጋችው፥ እኛ ለአለም የሚሆን ስብዕና እናዳብር!!

አለምን በነፃነት የምንጠቀምባት አስተሳሰብና እውቀት፥ ክህሎትና ብቃት ከያዝን በቤታችን ድንበር አንጣላም፥ ድንበር ስንጋፋ አንዳማም፥ አለም ለኛ ተዘርግታ ሀገር ጠቦን አንገፈታተርም!!

ሀገር ለሁላችንም  የሚበቃ ሀብት አላት፥ ሀብቱ ያነሰን 'እኔ ብቻ ' በሚል የተሳሳተ እይታችን ምክንያት ነው።

'እኔ ብቻ፥ ለኔ ብቻ፥ የኔ ብቻ' አለም ላይ ለተፈጠሩ ቀውሶች ሁሉ መነሻ ችግሮች ናቸው። ከዚህ ቀውስ የምንወጣው እነዚህን ፍላጎቶች ማካፈል ስንጀምር ነው።

የእይታና የአስተሳሰብ ህክምና ያስፈልገናል፥ ነገር ግን ሀኪሞቹም ታካሚዎችም ራሳችን ነን!!
ሌሎች ጨረቃና ማርስ ላይ ሀብት ሲካፈሉ፥ እኛ ማንም የማይወስድብንን ሀገር ለመካፈል ስንታገል አንቅር።አለም በሙሉ የኛ ናት፥ ጨረቃና ማርስም ላይ ድርሻ አለን!!

መተሳሰብና መልካምነት በመካከላችን ማኖር ከቻልን ሀገራዊ ስኬት ለሁላችንም ነው።
ታሪክን የሚያክም፥ እውነትን የሚቀበል፥ ወንድሙን የሚወድ ዜጋ እንፍጠር።

እይታችንን እናክም፥ አካላዊ ህክምናችን ዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ ክልኒክ ይጠብቃል።

ረቂቅና ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች፥ በስፔሻሊስት ሀኪሞች ከእሁድ እስከ እሁድ 7ቱም ቀናት።
ራጅ፥ አልትራሳውን፥ ኢኮ(የልብ አልትራሳውንድ)፥ ኢሲጂ.... ዝርዝሩ ብዙ ነው።

አድራሻችን አለምባንክ አዲ ህንፃ(ኦሮሚያና ሂጅራ ባንኮች)ፊት ለፊት
ቴሌግራም
t.me/DrMelihaMedicalCenter
ስልክ 0975033303
         0933332724
የስኬት ቀን ለቅን አሳቢና ቅን ሰሪዎች ሁሉ።
414 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 06:05:08 በኳተር ከሙስሊም ኮሚኒቲ ጋር ውይይት ያደረገው የጠቅላይ ም/ቤ ልዑካን ቡድን ለተጠየቀው ጥያቂ ምላሽ ሰጠ

ግንቦት /3/2015

የሒጃብ ጉዳይ በጉራጌ ክልል በጉንችሬ ከተማ ሰለተነሳው ጥሰት ጠቅላይ ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሂጃብ የተፈጠረው ችግር እንደተቀረፈው ሁሉ የጉንችሬውም ጉዳይ የትምህርት ሚኒስቴርን ህግ ክልከላውን ለማስነሳት ከሚመለከተው አካል ከዚያም ከፍ ብሎ ካሉ አካላት ጋር ኡስታዞቻችን ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ኡስታዝ አህመዲን ጀበልና ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ያሉበት ኮሚቴ ተዋቅሮ እየሰራበት መሆኑ ተገልጿል ።

የሙስሊሞቸ ቀልብ ማረፊያ የሆነው እና የአላህ ቤት መስጅዶች እየፈረሰ በመሆኑ የተነሳ ጥያቄን

ይህ ጉዳይ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ትልቅ ሥራው ነው ።በወቅቱ የኦሮሚያ መጅሊስ ችግር ነበረበት ያንን ችግር ቀርፈን አግዘናቸው በተዋረድ አሰራር ከሚመለከተው አካል ጋር እየተነጋገርን ነው ብለዋል ።

በኳታር የመጅሊስ ቅርጫፍ አንዲከፈትም ለተጠየቀው የኮሚኒቲ ጥያቄ

ይህ የአብሮነት አበረታች ጥያቄን ጉዳዩ በምሁራን እያጠኑት እንደህነ ውጭ ያሉ ሙስሊሞች ከዚህ መጅሊስ እንዴት ይጠቀሙ የሚለውን ኮሚቴው ጥናቱን ከጨረሰ ኢንሻ አላህ ተጠያቂነቱ ለእኛ የሚሆን መጅሊስ ይኖራችኋል ብለው ቃል ገብተውላቸዋል።

በውጪ አገር የምንኖር ሙስሊም ወገኖቻቹህ በማህበራዊ ኑሯችን ውስጥ 'የኒካህ ሰርተፍኬት' ለማግኘት የቃዲ ችግረ አለብን።
ይህ ማህበራዊ ህይወት ውስጥ የሚኖር መጋባትና ፍቺም በተባለው አቅጣጭ መፍትሄ አንደሚፈለግ ተገልጿል።

-በሰኮላር ሽፕ ዙሪያ ያነሷቸው ችግር የተሰጠው ማብራሪያ

የሸሪዓ ትምህርት ማግኘት ይችላሉ የሚል ሲሆን ሌላው አውቃፍ ተደርጎ ኢማሞችና ኡስታዞች ቀጣይነት ያለው እርዳታ ተደርጎ የዳዕዋ ስራን ማስቀጠል ይቻላል

የኢትዮጵያ አስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ልዑካን ከኮማኔቱ ጋር መደፊት ተቀራርበው እንደሚሰሩ ይህ የጋራ ተቋማቸውን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገልፀዋል።
1.6K views03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 06:03:47
#አስቸኳይ_ትኩረት_ለአፋር_ህጻናት

#Nee_Mahawweenina_Hangi_Neh_Ucuya

በጦርነቱ ግዜ የተረሳና ያልጸዳ ፈንጂ እየጨረሳቸው ነው አስቸኳይ መፍትሄ ይፈልጋሉ
1.5K views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:59:45
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤ ልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ ሙስሊም ኮሚኒቲ ጋር በዶሐ ውይይት እያደረገ ነው ።

ግንቦት /3/2015

የጠቅላይ ምክር ቤቱ ልዑካን በዶሐ ከሚኖሩ የኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ወገኖቹ ጋር ከሚያደርገባቸው ዘረፈብዙ ውይይቶች በተጨማሪ የኮሚኒቱ አባላት ለጠቅላይ ምከር ቤቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን አነሰተዋል- ከእነዚህ ውሰጥ
-የኢትዮጲያ መስሊሞች የሃይማኖታቸው መገለጫ በሆነው ሒጃብ ጉዳይ በጉራጌ ክልል በጉንችሬ ከተማ የሚደረገው መገፋት ዘላቂ ወጥነት ባለው መንገድ መፍትሄዉ ምንድን ነው?

-የሙስሊሞቸ ቀልብ ማረፊያ የሆነው እና የአላህ ቤት መስጅዶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየፈረሰ በመሆኑ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ተጨባጭ መፍትሄ ማምጣት ለምን ቸገረው?

-በውጪ አገር የምንኖር ሙስሊም ወገኖቻቹህ በማህበራዊ ኑሮቸን ውስጥ 'የኒካህ ሰርተፍኬት' ለማግኘት የቃዲ ችግረ አለብን

-በሰኮላ ሽፕ ዙሪያ ያለባቸውን ችግር አንስተዋል

-በሃይማኖታችን አትለያዩ አንድነት የጥንካሬያችሁ መገለጫ ነው ፤የሙስሊም ጌጡ ህብረቱ ነው የሚል ኢስላማዊ አሰተምህሮት ቢኖርም በየኮሚኒቱ ችግር ሆኖ ቆይቷል ይህ ችግር በዚህ ለውጥ ዘመን ሊለወጥ ይገባል
-በእዚህ የኮሚነቲ ውይይት ላይ የአወሊያ ትምህርት ጉዳይ በስፋት ተነሰቷል

-በኳታር የመጅሊስ ቅርጫፍ አንዲከፈትም ጠይቀዋል
በ ኮሚነቲ ውይይት ላይ በርካታ ጥያቄዎች የቀረቡ ሲሆን፣ የልዑካን ቡድኑ ምላሽ እንደደረሰን የምንገልፅ ይሆናል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤ ልዑካን ቡድን ከእዚህ የኮሚኒቲ ውይይት በኋላ በቀጠዩ ቀናት ወደ አገር ቤት ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
3.8K viewsedited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ