Get Mystery Box with random crypto!

አለም በሙሉ ለኛ ነው የተዘረጋችው፥ እኛ ለአለም የሚሆን ስብዕና እናዳብር!! አለምን በነፃነት የ | "ኡማ ቲቪ " Tv

አለም በሙሉ ለኛ ነው የተዘረጋችው፥ እኛ ለአለም የሚሆን ስብዕና እናዳብር!!

አለምን በነፃነት የምንጠቀምባት አስተሳሰብና እውቀት፥ ክህሎትና ብቃት ከያዝን በቤታችን ድንበር አንጣላም፥ ድንበር ስንጋፋ አንዳማም፥ አለም ለኛ ተዘርግታ ሀገር ጠቦን አንገፈታተርም!!

ሀገር ለሁላችንም  የሚበቃ ሀብት አላት፥ ሀብቱ ያነሰን 'እኔ ብቻ ' በሚል የተሳሳተ እይታችን ምክንያት ነው።

'እኔ ብቻ፥ ለኔ ብቻ፥ የኔ ብቻ' አለም ላይ ለተፈጠሩ ቀውሶች ሁሉ መነሻ ችግሮች ናቸው። ከዚህ ቀውስ የምንወጣው እነዚህን ፍላጎቶች ማካፈል ስንጀምር ነው።

የእይታና የአስተሳሰብ ህክምና ያስፈልገናል፥ ነገር ግን ሀኪሞቹም ታካሚዎችም ራሳችን ነን!!
ሌሎች ጨረቃና ማርስ ላይ ሀብት ሲካፈሉ፥ እኛ ማንም የማይወስድብንን ሀገር ለመካፈል ስንታገል አንቅር።አለም በሙሉ የኛ ናት፥ ጨረቃና ማርስም ላይ ድርሻ አለን!!

መተሳሰብና መልካምነት በመካከላችን ማኖር ከቻልን ሀገራዊ ስኬት ለሁላችንም ነው።
ታሪክን የሚያክም፥ እውነትን የሚቀበል፥ ወንድሙን የሚወድ ዜጋ እንፍጠር።

እይታችንን እናክም፥ አካላዊ ህክምናችን ዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ ክልኒክ ይጠብቃል።

ረቂቅና ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች፥ በስፔሻሊስት ሀኪሞች ከእሁድ እስከ እሁድ 7ቱም ቀናት።
ራጅ፥ አልትራሳውን፥ ኢኮ(የልብ አልትራሳውንድ)፥ ኢሲጂ.... ዝርዝሩ ብዙ ነው።

አድራሻችን አለምባንክ አዲ ህንፃ(ኦሮሚያና ሂጅራ ባንኮች)ፊት ለፊት
ቴሌግራም
t.me/DrMelihaMedicalCenter
ስልክ 0975033303
         0933332724
የስኬት ቀን ለቅን አሳቢና ቅን ሰሪዎች ሁሉ።