Get Mystery Box with random crypto!

"ኡማ ቲቪ " Tv

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioomahtvchannle — "ኡማ ቲቪ " Tv
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioomahtvchannle — "ኡማ ቲቪ " Tv
የሰርጥ አድራሻ: @ethioomahtvchannle
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.11K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/ UAKV32q7U2HKzEMf

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-24 08:30:14
የውዱ ወንድማችን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወላጅ አባት ታመው ለህክምና በዱባይ በሚገኝ ሆስፒታል ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ::

አባታችን አላህ ሙሉ አፊያቸውን እንዲመልስላቸው እና በሙሉ ጤንነት ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሁላችንም በዱዓ እንድናግዛቸው ጥሪዬን አስተላልፋለው::

በዚህ ወቅት በህመም እና በጭንቀት ላይ ያሉትን ሁሉ አላህ ይፈርጃቸው

አሚን
4.9K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-24 06:41:43
በሼይኽ ሀጅ ኢብራም ቱህፋ የተመራው ልዑካን ቡድን በሲያትል ዋሽንግተን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ

በዛሬው እለት በሲያትል እየተካሄደ የሚገኘውን ፕሮግራም OCC እና EMAS በጋራ ነው ያዘጋጁት :: በዝግጅቱ ላይ በርካታ ህዝበ ሙስሊሙ ተሳትፏል ::
5.2K views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 21:02:30
#የ2015 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለመፈተን ከተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ተማሪዎች ለፈተና ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እየገቡ ነው የእኖር አካባቢ እና ጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎች ሲቀሩ ለሒጃብ የተከፈለ መሥዋዕትነት
6.9K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 20:38:31
ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው(ኻሊቂ አድን ቢቶ!)

በሚል ጽሑፍ የስልጤን ማኅበረሰብ ከኩፍር እና ከሺርክ ለመታደግ የተዘጋጀ መጽሐፍ።

አዘጋጅ፦
ዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
ወንድም አሽራፍ
ወንድም ኢብኑ ረሻድ

ኢንሻላህ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
6.8K viewsedited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 17:43:24
ስፕሪንግ ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ
           SUMMER CAMP



ለልጆች ምርጥ ክረምትን ማሳለፊያ እና የማይረሳን ጊዜ መስጠት ለሚፈልጉ ወላጆች ብቻ!

ስፕሪንግ ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ ልዩ የሆነ አስደሳች ቆይታን አዘጋጅተናል ። ከዚህ ቀደም በትምህርት ቤታችን በበጋ ካምፕ ተሰይሞ የ ስድስት ወራት ቆይታ ያደረግን ሲሆን  ተማሪዎች ውጤታማ የሆኑበትን እና ወላጆችን ያስደሰትንበት ፕሮግራም ለ ክረምት ፈላጊዎች በሙሉ እነሆ ብለናል።
                ያሉን ፕሮግራሞች

- ተርቢያ/ የህይወት ክህሎት (Life skill)
- የቁርአን ንባብ
- ስነ-ጥበብ እና ዕደ-ጥበብ ( Art and craft)
- ስፖርታዊ ውድድሮች (Sport competition )
- ሳይንሳዊ ሙከራዎች ( Experiments )
- ሽርሽር (City Tours)
- ቴኳንዶ ( self-defense )
- መዝናኛዎች ( Entertainment )
- የቤተሰብ ፌስቲቫል ( Family Festival )
- ውሀ ዋና ( swimming)

በማስተማር ላይ እንገኛለን!

በነገራችን ላይ ፕሮግራሙ ተጀምሯል !
ለፈላጊዎች ግን ክፍት ነው!

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለበለጠ መረጃ :- 0960251010
                        0960531010
                        0923215868  እንገኛለን

አድራሻችን :- ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ወረድ ብሎ
                 :- ጀሞ አንደኛ በር ሳባ ህንፃ ገባ ብሎ ያገኙናል

            ስፕሪንግ ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ
6.6K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 17:43:11 "ኡማ ቲቪ " Tv pinned a photo
14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 16:51:58
የተለያዩ ጥራታቸውን የጠበቁ የቱርክ ቀሚሶች፣
ቦርሳዎች፣ ሂጃቦች ፣ፒጃማዎችና ሽቶዎችን ያገኛሉ
ብቅ ይበሉ ከጊዜው ጋ የሚመጡ ፋሽኖችን በምርጫዎ ያገኛሉ!

አድራሻ
ቁጥር 1 ብስራተ ገብሬል አዶት መልቲፕሌክስ ግራውንድ ፍሎር ሱቅ ቁጥር 40

ቁጥር 2 ቤተል ተቅዋ መስጂድ ወረድ ብሎ(Future Mall አጠገብ) AJ mall 2ተኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 200
+251956606060
6.0K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 16:51:01
የሀጅ ተጎዦችን ወደ ሐገር ቤት የመመለሻ መርሐ ግብር ሐምሌ 18/2015 እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ።

ሰኔ 28/15 ዓ.ል የተጀመረው 1444 ኛውን የአሏህ እንግዶችን ወደ ሐገር ቤት የመመለሻ መርሐ ግብር የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 18/15(ጁላይ 25) እንደሚጠናቀቅ በጠቅላይ ምክር ቤቱ የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ተጠባባቂ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሼይኽ ኢስሐቅ አደም ገለፁ።

ይህ ዜና እስከ ተጠናቀቀበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰላሳ ስድስት በረራዎች እንዲሁም ሐምሌ 11/15(ጁላይ 18) ወደ ሐገር ቤት ሑጃጁን የመመለሻ መርሐ ግብሩን ያጠናቀቀው የሳዉዲ አየር መንገድ ሰባት በረራዎች በአጠቃላይ በ አርባ ሶስት በረራዎች የሀጅ ተጎዦች ወደ ሐገር ቤት መመለሳቸውን ሼይኽ ኢስሐቅ ገልፀዋል።

በዘንድሮው ሑጃጆችን በመደበኛ ጉዞ ወደ ሐገር ቤት የመመለሻ መርሐ ግብር ማክሰኞ ሐምሌ 18/15 ዓ.ል የሚጠናቀቅ በመሆኑ ወደ ሐገር ቤት ለመመለስ በዝግጅት ላይ ለሚገኙትን ሑጃጆች የቅድመ ጉዞ ስራዎችን እየተሰሩ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያና ከሳዉዲ አየር መንገዶች ጋር ባደረገው የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ምክንያት
በሁለቱም አየር መንገዶች በዘንድሮ ወደ ሐገር ቤት የመመለሻ መርሐ ግብር የዘገየ ወይም የተሰረዘ በረራ አለመኖሩን የገለፁት ተጠባባቂ ምክትል ስራ አስኪያጁ በተለይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሑጃጁን ወደ ሐገር ቤት የመመለሻ ጉዞ ውጤታማ እንዲሆን የበኩሉን አስተዋፅዖ በማበርከቱ ምስጋና ይገባዋል ብለዋል።

በተቀመጠው ወደ ሐገር ቤት የመመለሻ ፕሮግራምን ሳይጠቀሙ በረራ ለሚያመልጣቸው ማንኛውም ሑጃጅ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ኃላፊው ማሳሰባቸውን ጠቅላይ ምክር ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።
5.5K viewsedited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 16:45:51
ታላቁ የበድረዲን መድረሳ የ2015 ዓ,ል ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎቹን ዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ የክብር እንግዶች በተገኙበት አስመርቋል።

• የዛሬው ዝግጅት በፊት ከነበሩ የመድረሳው ምረቃት ለየት ያለና ያማረ ነበር በዕለቱ የምስጋናና የእቅውና ሰርተፍኬት ለቀደምት አባቶች መበርከቱ እጅግ ሚያስደስት ነገር ሆኖ አግኝቼዋለው።አሁን ባሉት የመድረሳው አምራሮች ይበልጥ የተሻለ ስራ እንድንጠብቅ ያደረገም ዝግጅት ነበር በርቱ አላህ ይገዛቹ።

•••
•ለተመራቂ ተማሪዎች ለተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ !
በተለይ ለ8ኛ ክፍል የመድረሳው ተመራቂዎች መብሩክ
ሐምሌ16/2015 ፣ወልቂጤ
5.7K views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 13:44:21 "ያረብ! ድህነት ለኔ አይሆነኝም።ለድህነትም እኔ አልሆነውም።እናም በፈድልህ ሃብታም አድርገኝ! ሁሌም ሃብታም፣የተብቃቃ፣የሚሰጥ!"
የኔና የሶሃቢው ሰዕድ ኢብን ዑባዳ ዱዓ ነው! አሚን!
6.2K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ