Get Mystery Box with random crypto!

"ኡማ ቲቪ " Tv

የሰርጥ አድራሻ: @ethioomahtvchannle
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.00K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/ UAKV32q7U2HKzEMf

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 204

2022-07-14 18:07:28
4.0K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:25:44
የምሽት ስንቅ በወንድም ቃሪዕ አፊፍ ታጅ
4.4K views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:40:22
የዋትስአፕ WhatsApp https://chat.whatsapp.com/DFJnHfsY3MO9VfPmEnd1xC

ቴሌግራም https://t.me/+2zOmq9mULQ8xYzhk
1.5K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:09:07
እስልምናን ከተቀበለ ቡኃላ ቤተክርስቲያኑን ወደ መስጂድ የቀየረው ናይጄሪያዊው አፓታ አዱራ ኪሩቢም የተባለ ቤተክርስቲያን መስራች የሆነው ፓስተር አዴኩንሌ አፎላቢ

የቀድሞ ፓስተር አዴኩንሌ አፎላቢ አሁን አልፋ አቡበከር አፎላቢ በመባል የሚጠራ ሲሆን እስልምናን “ብቸኛው መለኮታዊ ሃይማኖት” መሆኑን ተረድቶ ከመስለሙ በፊት ከ25 አመታት በላይ ክርስትናን ሲያገለግል ቆይቷል።

በመጀመሪያ እስልምናን ሲቀበል ከጥቂት የቤተሰቡ አባላት እና ጓደኞቹ በስተቀር ብዙሃኑ ተቃወሙት፣ የቤተክርስትያኗ ምእመናንም ጥለውት ሄደው ነበር።

ከብዙ ትግልና ዳዕዋ ቡኃላ ብዙሃን የተመለሱና እስልምናን የተቀበሉ ሲሆን ቤተክርስቲያኑም ወደ መስጂድ ተቀይሯል።

ማሻአላህ! ጊዜው የኢስላም ነው
5.7K views10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:01:47
ተንጠልጣይ ኢስላማዊ የግድግዳ ላይ ማስዋቢያዎች በ1400 ብር ብቻ

ለቢሮ፣ለመኖሪያቤት፣ለሱቆ የሚሆኑ የግድግዳ ማስዋቢያዎቸ

የሚያምሩ የቤት እይታን የሚፈጥር

ዘመናዊ የቤት ማስዋቢያን በመጠቀም ድካምዎን ፣ ጊዜዎን ይቆጥቡ

እንደምርጫዎት እናዘጋጃለን፤ ያሉበት እንዲደርስዎ እናደርጋለን

ብዛት ለሚፈለጉ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

አሁኑኑ ይደውሉ 0960726272

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻ ያግኙን
https://t.me/bigdiscoount
2.3K views06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:12:24
#ለአባታችን_አላህ_ይዘንለት

ለ40 አመታት masjid Nabawi በጥበቃ ሠራተኝነት ለረጅም አመታት ስያገለግሉ የነበሩ አባታችን ሀቢብ ሙሀመድ አል አፋሪ ወደአኼራ ማለፋቸው ተሰማ። አላህ ለአባታችን ጀነተል ፊሪዶስ ለመላው ቤተሰቦቹ ሶብሩን እንዲለግሳቸው እመኛለሁ።
7.1K views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:48:21 የአላህ ድንቅ ጥበብ

«እኛ ቅርቢቱን ሰማይ በከዋክብት ጌጥ አጌጥናት፡፡»
[አ-ስ'ሶፋት: 06]

የሰው ልጆች እውቀት ውስን ነው:: በዚህ በተሰጠው ውስን እውቀት የፍጥረተ አለሙን ግኝቶች ለመመራመር ብዙ ጥረት ያደርጋል::

ከዚህ ጥረቶች መካከል አንዱ የሆነው የአሜሪካው የህዋ ምርምር ተቋም ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመሆን 10ቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ በ30አመታት ውስጥ የገነባው ጀምስ ዌብ የተሰኘው ግዙፉ ቴሌስኮፕ ከምድር አንድ ሚሊዮን በላይ ማይሎች ርቆ ካለበት የላካቸው የጥልቁ ህዋ ምስሎች አለምን እያስደመሙ ይገኛሉ::

ምስሎቹ እጅግ ውብ እና አስደማሚ ናቸው:: በሰው ልጆች እውቀት የሚሰሩ የቅንብር ምስሎች እንኳን ይህን ያህል አያስገርሙም::

የጠፈር ተመራማሪዎች እነዚህን ውብ እና ግዙፍ ፍጥረታት መኖራቸውን አውቀው እንዴት እንደተፈጠሩ ጥቂት እውቀት ቢያገኙም ማን እንደፈጠራቸው ግን አንድ ታላቅ ሃይል አለ ከማለት ውጪ ፈጣሪያቸው አላህ መሆኑን ለማመን ያንገራግራሉ::

አላህ (ሱ.ወ) መሰል ተዓምራቶቹን አስመልክቶ ይህን ይለናል

سَنُرِيهِمْ آيَاتِنَا فِي الْآفَاقِ وَفِي أَنفُسِهِمْ حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَهُمْ أَنَّهُ الْحَقُّ ۗ أَوَلَمْ يَكْفِ بِرَبِّكَ أَنَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌ

،،እርሱም(ቁርኣን) እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥና በነፍሶቻቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን?,, (ፉሲለት 53)

ምስሎቹን በተመለከት የሚከተሉትን የጌታችን ቃል እናስተንትን

إِنَّا زَيَّنَّا السَّمَاءَ الدُّنْيَا بِزِينَةٍ الْكَوَاكِبِ)
«እኛ ቅርቢቱን ሰማይ በከዋክብት ጌጥ አጌጥናት፡፡»
[አ-ስ'ሶፋት: 06]

تَبَارَكَ الَّذِي جَعَلَ فِي السَّمَاءِ بُرُوجًا وَجَعَلَ فِيهَا سِرَاجًا وَقَمَرًا مُّنِيرًا)
«ያ በሰማይ ቡሩጆች(ትላልቅ ኮከቦች)ን ያደረገና በእርሷም ውስጥ አንጸባራቂ(ፀሐይ)ንና አብሪ ጨረቃንም ያደረገ ጌታ ክብሩ በጣም ላቀ፡፡»

ጌታችን አላህ ጥራት ይገባው::

ሱብሐን አሏህ
ustaz Abubeker Ahmed
7.3K viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:48:08
6.5K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 16:09:46
እስከ አሁን 8.878ብር ገብቶለታል ሁላችሁም በምችሉት ተሳተፍ የምትነይቱ አሳውቁኝ አባታችንን እናሳክመው
7.4K viewsedited  13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:37:41 አብሽሩ ነይቱ እኒህን አባት እናሳክማቸው
7.4K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ