Get Mystery Box with random crypto!

#ለአባታችን_አላህ_ይዘንለት ለ40 አመታት masjid Nabawi በጥበቃ ሠራተኝነት ለረጅም አመታ | "ኡማ ቲቪ " Tv

#ለአባታችን_አላህ_ይዘንለት

ለ40 አመታት masjid Nabawi በጥበቃ ሠራተኝነት ለረጅም አመታት ስያገለግሉ የነበሩ አባታችን ሀቢብ ሙሀመድ አል አፋሪ ወደአኼራ ማለፋቸው ተሰማ። አላህ ለአባታችን ጀነተል ፊሪዶስ ለመላው ቤተሰቦቹ ሶብሩን እንዲለግሳቸው እመኛለሁ።