Get Mystery Box with random crypto!

"ኡማ ቲቪ " Tv

የሰርጥ አድራሻ: @ethioomahtvchannle
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.00K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/ UAKV32q7U2HKzEMf

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 203

2022-08-30 19:26:24
#WOLLO|| #ወርቄ፦ የዛሬው ውሎ ብዙ ድሎች የተገኙበት ከትናንቱ ጭንቀትና ውጥረት ገላግሎ እፎይ ያስባለን ነው!!

ትናንትና ዛሬ ጠዋት ወርቄን ለመያዝ በ3 አቅጣጫ ሙከራ ያደረገው ወራሪ ሀይል በአይበገሬዎቹ የወርቄ ታጣቂወች ተመከቶና ተመትቶ ቁስለኛና ሬሳውን እንኳ ማንሳት ሳይችል ለመመለስ በቅቷል!!
የሚገርም ታሪክ ተሰርቷል ወርቄ ላይ።
ወርቄ ላይ የነበረው ጦርነት ከባድ ቢሆንም ጀግኖቹ አምና እንዳላስነኩት ሁሉ ዘንድሮም ታግለው መልሰዋል።ከእነሱም ብዙ ወንድሞች ላይ ጉዳት የደረሰ እንደሆነ ገልፀውልናል!!
6.0K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:20:14 #WOLLO|| #ወልዲያ አሁን፦

በትናንትናው ዕለት በወራሪው ሀይል ፕሮፓጋንዲስቶች የታመሰችውና የተተረማመሰችው ወልዲያ አሁን በጥሩ ሰላም ላይ ነች።ትናንትና ዛሬ ጠዋት በጭንቀት ከተማዋን ለቆ ከወጣው ህዝብ ከሰዐት ወደ ወልዲያ እየተመለሰ ነው። ወታደሩም እየተፋለመ ብዙ ርቀት ገፍቷል
ከዚህ በኋላም ያለውን አላህ ጨርሶ ሰላም ያድርግልን!!
@EthioomahTvchannle
@EthioomahTvchannle
6.0K viewsedited  15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:20:23
ጀግናው የወሎ ፋኖ ዋና አዛዥ ጀነራል ሼህ ሀሰን ከረሙ ለወረ*ራ የመጣውን ቡድን አይበገሬ ክንዳቸውን አቅመሰው የቀረውን ማርከውታል ድል ለወሎ ህዝብ ሽንፈት ለወያኔ
ይሄን ትግል ሲያደርጉ ውሃ የሚቃብላቸው አተው የጅረትና የኩሬ ውሃ እየጠጡ ነው እየተገሉ ያሉት!
@EthioomahTvchannle
@EthioomahTvchannle
6.4K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:15:36
አሁንም ወልዲያ ደውየ ባገኘሁት መረጃ ከተማዋ እየተረጋጋች መሆኑን፤ ከወገን ሀይል ውጭ ከተማዋ ላይ ምንም አይነት አስጊ ነገር እንደሌለ ተኩስም እንደማይሰማቸው ነግረውኛል።

በነገራችን ላይ ደሴ ባለፈው ጦርነት ቦሩ ስላሴ ላይ ቀውጢ ጦርነት እየተደረገ፤ መድፍ ከተማ ውስጥ ተተክሎ እንኳን ህዝቡ መደበኛ ስራውን ሲሰራ ነበር። አሁን ወልዲያ ሳትያዝ ተያዘች በተባለ ወሬ ብቻ ህዝቡ በዚህ መጠን ለምን ተሸበረ ብሎ መጠየቅ የመንግስት ኃላፊነት ነው።

በአንፃሩ ዛሬ ከሰዓት ደግሞ ደሴ ወደ መረጋጋት ከመምጣቷም ባሻገር ከወልዲያ የመጡትም ለመመለስ እየተዘጋጁ ነው። የባንኮች ለደንበኞች አገልጋይና ታማኝ ያለመሆን ግን አስተዛዝቦናል።
ሙሉ ጌታ ከበደ
@EthioomahTvchannle
@EthioomahTvchannle
6.0K viewsedited  14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:48:45
ሰው በቤቱ ተቀምጦ ዱዐ ቢያደርግ ጥሩ ይመስለኛል!!

ደሴ ሰው በሰው ተጨናንቋል።አልጋ ቤቶች ሞልተው መንገድ ላይ የሚያድረው ህዝብ ቀላል አይደለም!!
የሚያሳዝን ነገር ነው።አሁንም ከደሴና ኮምቦልቻ ሰው እየተፈናቀለ ነው አሉ።ሰው ባለበት ተቀምጦ ዱዐ ቢያደርግ የተሻለ ነው።መፈናቀልም እዛ ከመኖር በላይ መከራ ነው ጎበዝ።
ሰው በቤቱ ተቀምጦ ዱዐ ቢያደርግ ይሻላል!!
@EthioomahTvchannle
@EthioomahTvchannle
6.3K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:42:43
ቪድዮ ከወልድያ ሼር ይደረግ
5.8K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:37:34
የደሴና የኮምቦልቻ ባንኮች
-------
ህዝቡን አታሸብሩት፣ ገንዘቡን እናንተ ጋር ያስቀመጠው በቸገረው ቀን ሊጠቀምበት እንጂ በቸገረው ሰዓት ፊታችሁን ልታዞሩበት አይደለም። አሰራራችሁና ለደህንነት ብላችሁ የዘየዳችሁት ብልሃት የህዝብን አደራ ለመጠበቅ ከሚያግዝ ይልቅ ህዝቡ እንዳይረጋጋ፣ አንዳች ያለወቀው ከባድ ጉዳይ የመጣ እንዲመስለው፣ ላልተፈለገ ወጭ እንዲዳረግና ጠላት ይሄንኑ ማህበራዊ አለመረጋጋት ጥቅም ላይ እንዲያውለው እድል የሚሰጥ ነው። በመሆኑም ውሳኔያችሁን ከልሱ፣ አሰራራችሁ ወቅታዊውን ሁኔታ መሰረት አድርጎ የደንበኞቻችሁን ችግር የሚፈታ ይሁን።

የየከተሞቹ አስተዳደሮች ጉዳዩ ለአለመረጋጋትና ማህበራዊ ቀውስ ቁልፍ ምክንያት ስለሆነ ከባንክ አስታዳዳሪዎች ጋር በቅርብ ይነጋገሩበት።
5.9K views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:36:00
#Muhamned_Yassin ከ #WOLLO||
#ወልዲያ ዛሬ ከቀኑ 8:00

"ወልድያችን እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ (8:00) ሰላም ነች ስንል በወሬና በስልክ ጠይቀን ሳይሆን በአካል በቦታው ላይ ሁነን ነው። እባካችሁ ከበሬ ወለደ ወሬ ወጥተን እውነታ ላይ እንመስረት የስልክ፣ የመብራትና የኢንተርኔት አገልግሎት በከተማዋ እየተሰጠ ይገኛል!"
ነሃሴ 24 ቀን 2014ዓ•ም
5.9K views12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:43:50
በተቃውሞ ምክንያት ከሀገራቸው የተሰደዱት የስሪላንካ ፕሬዝዳንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ላኩ

በተቃውሞ አመጽ ከሀገራቸው የተሰደዱት የስሪላንካ ፕሬዝዳንት ጎታብያ ራጃፓክሳ ከስልጣን መልቀቃቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ላኩ።

ፕሬዝዳንቱ ደብዳቤውን የላኩት ለሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባዔ መሆኑ ተገልጿል። ፕሬዝዳንቱ አሁን ማልዴቪስ የሚገኙ ሲሆን ወደ ሲንጋፖር እንደሚሄዱ መገለጹ ይታወሳል።
3.6K viewsedited  16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:07:40 የጎንደር ሙስሊሞች ያለ ፍትሕ ሶስተኛ ወራቸውን ሊይዙ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ይቀራቸዋል!!

የሹሀዳ ቤተሰቦች ያለፍትሕ ወራቶችን በሀዘን ውስጥ ሆነው እያሳለፉ ይገኛሉ፤ የተጎጅ ቤተሰቦች በማስፈራሪያ ሰው እንዳይጠይቃቸው እና እንዳያፅናናቸው ተደርገዋል። ሙስሊሙ በተለይም ወጣቱ አሁንም ድረስ በመታፈን እና በመሳደድ ላይ ነው። መስጅዶች እንደፈራረሱና ጉዳት እንደደረሰባቸው ነው። ያለ ወንጀላቸው የታሰሩ ንፁሀን በእስር ፍዳቸውን በማየት የሚወክላቸው እና የሚጠይቃቸው አካል አጥተዋል።

የከተማውን ሙስሊም ይወክላል የተባለው የእስልምና ጉዳይ አመራሮችም የሽብሩ ተባባሪ እና ለወንጀሉ ሽፋን ሰጭ ከሆነው ከከተማው መስተዳድር ጋር በጥቅም እና በማስፈራሪያ ተታሎ የህዝበ ሙስሊሙን የፍትሕ ጥያቄ ጀሮ ነፍጎ የተሰራውን ግፍ ለመሸፋፈን ከወንጀለኛ ጋር ተባብሮ እየሰራ ይገኛል።

በሚያሳዝን ሁኔታ አሁን ላይ የጎንደር ሙስሊም ከዛቻ እና ከማስፈራሪያው ስጋት ስላልወጡ ከዙሁር እና ከአስር ሶላት ውጭ የሱብሒን፣ የመግሪብን እና የዒሻ ሶላትን በመስጅድ አይሰግዱም። አብዘሀኛው አባውራ ሙስሊሞች ጎንደርን ለቀው ወደተለያዩ አካባቢዎች ተሰደዋል፤ በአጠቃላይ ከ3000 በላይ የከተማው ወጣት አፈናና እስራትን ሸሽቶ ወደተለያዩ አካባቢዎች ስደትን መርጧል።

ከ52 በላይ ንፁሀን ሙስሊሞች ተጨፍጭፈው፣ ታዳጊ ሴቶች ፆታዊ ጥቃት ደርሶባቸው፣ ከ300 በላይ የከባድና የቀላል የአካል ቁስለኞች ህመማቸው ሳይሽር፣ ከ9 በላይ መስጅዶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለውና ፈርሰው፣ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሙስሊሙ ንብረቶች ወድመው፣ ያለ ወንጀላቸው የታሰሩ ንፁሀን ሳይፈቱ እና ለዚህ ሁሉ የሽብር ጥቃት ፍትሕ ሳይሰፍን የከተማው እስልምና ጉዳይ እንዲህ ከገዳይ እና አስገዳይ ሽፋን ሰጭ የሽብር ቡድኑ አመራር እና አባላት ጋር ሲቧርቅ መዋሉ ሙስሊሞች ላይ ከደረሰው የሽብር ጥቃት በላይ ህመሙ ለከተማው ሙስሊም ከባድ ሆኗል።

የከተማው እስልምና ጉዳይ የሚወክለውን የህዝበ ሙስሊም የፍትሕ ጥያቄ ይዞ ፍትሕ እንዲሰፍን መጠየቅና ወንጀለኛን መክሰስ ሲገባው ከወንጀለኛ ጋር ተባባሪ ሆኖ በሙስሊሙ ደም መነገድን መርጧል።

ጎንደር የደም ምድር!!
#GondarMassacre
4.9K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ