Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO-MEREJA®

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_mereja
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 132.13K
የሰርጥ መግለጫ

Addisababa, Ethiopia🇪🇹
News & Media Company®
.
USA : Washington
.
.
.
ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት
ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!
👉 @ethio_merejabot ✔

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-04-22 14:42:28
ከአበባ የተሰራው የመጀመሪያው አልማዝ!!

ቻይና በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ከአበባ የተሰራ አልማዝ አበረከተች።

አልማዝ በተፈጥሮ ከሚገኙ እጅግ ውድ ማዕድናት መካከል አንዱ ነው፡፡ በተፈጥሮ ከሚገኙ ነገሮችም እጅግ ጠንካራው ነው፡፡ ይሁን እንጂ የቻይና ሳይንቲስቶች ፔኦኒ ከተሰኘ ቀይ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በላብራቶሪ ውሰጥ ይህን በተፈጥሮ የሚገኝ ውድ ማዕድን መስራት መቻላቸውን ገልጸዋል፡፡

ይህ አልማዝ ሎያንግ ታይም ፕሮሚስ የተሰኘ በቻይና ሎያንግ ከተማ ውሰጥ የሚገኝ ድርጅት የሰራው ሲሆን አልማዙን ከአበባው በሚገኝ የካርቦን ንጥረነገሮች በመጠቀም እንደተሰራ ገልጸዋል፡፡

አልማዙ ከከተማው የፔኦኒ አባባ ማእከል በተገኙ አበቦች የተሰራ ሲሆን ድርጅቱ የተሰራውን 3 ካራት አልማዝ መልሶ ለአበባ ማእከሉ አበርክቷል፡፡የአምራች ድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ አልማዙ 41 ሺሕ ዶላር የሚጠጋ ዋጋ እንዳለው ጠቅሰው አልማዙን ለማምረት ባዮ ጄኒክ ካርቦን ኤክስትራክሽን የተሰኘ ከፍተኛ ሙቀትና ግፊት የሚጠቀም ቴክኖሎጂ እንደሚጠቀሙ ገልጸዋል፡፡

ይህ በቴክኖሎጂ በመታገዝ የሚሰራ አልማዝ በተፈጥሮ ከሚገኘው አልማዝ ጋር በአካልና በኬሚካል ስሪታቸው አንድ አይነት ሲሆኑ የሚለዩትም በዋጋቸውና ለመሰራት በሚፈጁበት ጊዜ ነው ተብሏል፡፡ ሰው ሰራሽ አልማዞቹ በወራት የሚፈጠሩ ሲሆን በተፈጥሮ የሚገኝ አልማዝ ግን ለመፈጠር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዓመታትን ይፈጃሉ፡፡ በተጨማሪም በላብራቶሪ ውስጥ የሚሰሩት አልማዞች ዋጋቸው በተፈጥሮ ከሚገኙት አነስ ያለ ነው መባሉን ከብሪዚ ስክሮል ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

     T.me/ethio_mereja
       @ethio_mereja
18.5K viewsedited  11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 13:00:18
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የሰባት ሀገራት ኤምባሲዎች በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ውጥረት አሳስቦናል ሲሉ ገለጹ

የካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ጃፓን፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና አሜሪካ በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ እና አማራ ክልል መካከል “አጨቃጫቂ ቦታዎች” ሲሉ በገለጿቸው የደቡብ ትግራይ አከባቢዎች የተፈጠረው ውጥረት አስግቶናል ሲሉ ገለጹ።

ሁሉም አካላት ትጥቅ የማስፈታት፣ ተዋጊዎችን የመበተን እና መልሶ የማቋቋም እንዲሁም ተፈናቃዮችን በሰላማዊ መንገድ ወደ ቀያቸው የመመለስ ጥረት እንዲያፋጥኑ ጠይቀዋል።

ሁኔታዎች እንዲረጋጉ እና ንጹሃንን ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ጠይቀዋል።

በኢትዮጵያ የሚታየው ውስብስብ የፖለቲካ እና የጸጥታ ቀውስ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው እና ዘላቂ ሰላም የሚሰፍነው ሁሉን አቀፍ ንግግር በባለድርሻ አካላት መካከል ሲደረግ ብቻ ነው ሲሉ አሳስበዋል።

     T.me/ethio_mereja
       @ethio_mereja
17.4K viewsedited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 12:50:24
Waterproof Kitchen Sticker

ለኪችንዎ ግርማሞገስ የሚያላብስ
ኪችንዎትን ውብ እና ፅዱ ለማድረግ ተመራጭ
ሙቀትንእና እርጥበትን የሚቋቋም
ለማፅዳት ምቹ የሆነ
ለመሳቢያ ፣ ለካቢኔ ፣ ለኩሽና

Size: 60cm×5m(ትልቁ) ዋጋ፦  800ብር
        :60cm*3m(ትንሹ) ዋጋ:- 550ብር

  0901882392   0931448106

   https://t.me/AddisEka1

የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።
5በላይ እቃ ካዘዙ ነፃ ዴሊቨሪ እንሰጣለን።
     
17.2K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 04:58:21 አዲስ አበባ እና አቅራቢያ ለምትገኙ በሙሉ!!

የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

Amazon,Alibaba,Aliexpress, በኢትዮጵያ

Join us ከታች ይጫኑ፣ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

https://telegram.me/AddisEka1

https://telegram.me/AddisEka1

https://telegram.me/AddisEka1

https://telegram.me/AddisEka1

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! በቅናሽ ይሸምቱ!

High Quality  Big Discount #Ethiopia
  ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
14.6K views01:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-21 22:20:47
This is 100% REAL!  

Ethiopians this service is for you

We offer you a unique opportunity to open VIP Offshore bank accounts in US Dollars and Euros in Panama.

Enjoy the security of one of the best banking jurisdictions worldwide and get approved by one of the TOP 3 best banks in Panama City!

 Receive your Visa/Mastercard in 2 weeks via FedEx or DHL in Ethiopia or anywhere in Africa.

Book your free call with our experts Today!

Join our Official Channel NOW!

https://t.me/myafricanwealthofficial
https://t.me/myafricanwealthofficial
15.5K views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 20:19:13 29 ሺሕ ዜጎች ከራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መፈናቀላቸውን ተገለጸ

ከሰሞኑ በትግራይ እና አማራ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ላይ ባገረሸው ግጭት ምክንያት፤ 29 ሺሕ ዜጎች ከራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) አስታውቋል፡፡

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ትናንት ሚያዝያ 11/2016 ባወጣው ሪፖርት፤ በግጭቱ ምክንያት የተፈናቀሉት ዜጎች በቆቦ፣ ሰሜን ወሎ እና ሰቆጣ ከተማ በሚገኙ መጠለያዎች ላይ ተጠልለው እንደሚገኙ ገልጿል፡፡

ከተፈናቀሉት 29 ሺሕ ዜጎች ውስጥ 70 በመቶዎቹ ሕጻናት እና ሴቶች ሲሆኑ፤ ቀሪዎቹ አዛውንቶች እና ታዳጊዎች ናቸው ያለው ሪፖርቱ፤ ከአጠቃላይ ተፈናቃዮች ውስጥ 23 ሺሕ የሚሆኑት ቆቦ ቀሪዎቹ 5 ሺሕ 980 የሚሆኑት ደግሞ ሰቆጣ ከተማ ተጠልለው እንደሚገኙ ገልጿል።

በአካባቢው ያለው ሁኔታ አሁንም ያልተረጋጋ በመሆኑ ተጨማሪ ዜጎች ሊፈናቀሉ ይችላሉ ያለው ጽ/ቤቱ፤ አሁን ላይ ለተፈናቃሉ ዜጎች ውሃ፣ ምግብ እና ሌሎች ሕይወት ማቆያ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።

ነገር ግን ለተፈናቃዮቹ የሚቀርበው የምግብ እና ውሃ እጥረት አሳሳቢ መሆኑን በመግለጽ፤ ተፈናቃዮቹ አፋጣኝ የነፍስ አድን እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አመላክቷል።

በተጨማሪም ለጋሽ አገራትና አጋር ተቋማት የሚያደርጉት ድጋፍ ውስን በመሆኑ፤ አሁን ላይ በአካባቢው ያለው ማህበረሰብ ለተጎዱ ተፈናቃዮች የሚችለውን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል።

ኦቻ ለተፈናቃዮቹ በተለይም መጠለያ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎችና የሕክምና አገልግሎት በአፋጣኝ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ያሳሰበ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚሽን ሰራተኞች ጉዳዩን ለመከታተል ሚያዚያ 11 ቀን 2016 ወደ ስፍራው ማቅናታቸውንም ገልጿል፡፡

ባሳለፍነው ሳምንት የትግራይ እና አማራ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱባቸው የራያ አካባቢ ዳግም ግጭት መቀስቀሱ የሚታወስ ሲሆን፤ በዚህም ግጭት የህወሃት ታጣቂዎች ወደ ራያ እና አላማጣ አካባቢዎች መምጣታቸውን ተከትሎ፤ የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው ለመሰደድ መገደዳቸው ተገልጿል፡፡

የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎም፤ የአማራ ክልል መንግሥት "ህወሕት ለአራተኛ ጊዜ ወረራ ፈጽሞብኛል" ሲል ወቅሷል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ፤ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ "ክሥተቱ በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ወይም በህወሓት አልያም በትግራይ እና በአማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረ ግጭት አይደለም" ሲሉ ገልጸዋል፡፡

የፌደራሉ መንግሥት በበኩሉ የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው በእነዚህ አካባቢዎች ባለው ወቅታዊ ሁኔታ፤ ሁሉም ወገኖች ለፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እንዲገዙና ከተንኳሽ ተግባራት እንዲቆጠቡ የጠየቀ ሲሆን፤ ሁሉም ወገኖች ካለፈው ግጭት ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው አሳስቧል።
19.6K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 17:32:49
Who's here? 
We've asked for a free link to a paid channel, for our subs.
x2-x3 Signals here

CLICK HERE TO JOIN
CLICK HERE TO JOIN
CLICK HERE TO JOIN

JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
19.2K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 13:02:41 ከማለዳው 11:00 ሰዓት ጀምሮ መንገዶቹ ለተሽከርካሪ ዝግ ናቸው

የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ ሩጫ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ሩጫው ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
    
በውድድሩ ወቅት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑም ተገልጿል፡፡

ሚያዚያ 13 ቀን 2016 ዓ/ም  መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገውና የአዲስ አበባን ዋና ዋና መንገዶችን የሚያካልለው የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

ከዚህ ቀደም በርካታ ህዝብ በብዛት የተሳተፈባቸው ተመሳሳይ  ሩጫዎች በሰላም መጠናቀቃቸውን ያስታወሰው ፖሊስ በመጪው እሁድ  በከተማችን የሚካሔደው የሩጫ ውድድር በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ 

የሩጫው ተሳታፊዎች ፀጥታው የጋራ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበው ወደ መሮጫ ስፍራ ሲገቡ ለፍተሻ እንዲተባበሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ  ጥሪውን አስተላልፏል፡፡

መነሻውን ከመስቀል አደባባይ በማድረግ   በለገሃር ፣ ሜክሲኮ አደባባይ ፣ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ፣ ቄራ ፣ ጎተራ ማሳለጫ ፣ አጎና ሲኒማ ፣ ጥላሁን አደባባይ አድርጎ  መዳረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው ውድድር  ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ
•  ከመገናኛ ወደ መስቀል የሚወስደው መንገድ ኡራኤል አደባባይ
•  ⁠ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል
•  ⁠ከመስቀል ፍላዎር አደባባይ ወደ አጎና መስቀለኛ
•  ⁠ከጎርጎሪዎስ አደባባይ ወደ ጎተራ
•  ⁠ከጎተራ ሼል ወደ ጎተራ
• ⁠ከማሞ ማቋረጫ ወደ ጎተራ
•  ⁠ከጎፋ ገብርኤል ወደ ጎፋ ማዞሪያ
•  ⁠ከአልማዝዬ ሜዳ ወደ ቄራ በረት
•  ⁠ከመካኒሳ አቦ አደባባይ ወደ ሳር ቤት አደባባይ
•  ⁠ከካርል አደባባይ ወደ ሳር ቤት አደባባይ
•  ⁠ከልደታ ፀበል ወደ ኤዩ መብራት
•  ⁠ከቡልጋሪያ ማዞሪያ ወደኤዩ መብራት
•  ⁠ከኦርቢስ መታጠፊያ/ጮራጋዝ/ መስቀለኛ ወደ ሲጋራ ፋብርካ
•  ⁠ከጠማማ ፎቅ ወደ ጥይት ፋብርካ
•  ⁠ከላንድ ማርክ ሆስፒታል ወደ ገነት መብራት
•  ⁠ከከፍተኛ ፍ/ቤት /ባልቻ ሆስፒታል/ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
•  ⁠ከአረቄ ፋብርካ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ
•  ⁠ከሠንጋ ተራ 40/60 መስቀለኛ ወደ ሠንጋ ተራ መብራት
•  ⁠ከበድሉ ህንፃ ወደ ቴሌ ባር
•  ⁠ከብሔራዊ ቲያትር መብራት ወደ ለገሃር መብራት
•  ⁠ከሀራምቤ መብራት ወደ ሳንጆሴፍ መብራት
•  ⁠ከብ/ቤተመንግስት ወደ መስቀል አደባባይ
•  ⁠ከኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ወደ ባምቢስ የሚወስዱ መንገዶች ከማለዳው 11:00 ሰዓት ጀምሮ መንገዶቹ ለተሽከርካሪ ዝግ  እንደሚሆኑ እና ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ውድድሩ ፍፃሜ ድረስ ጎፋ ማዞሪያ ድልድይ ፣ በቅሎ ቤት ድልድይ እና ጥላሁን አደባባይ ድልድይ አካባቢ ለረዥም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍጽም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፓሊስ አስታውቋል፡፡  በየአካባቢው ለተመደቡ የትራፊክ ፖሊስ እና የፀጥታ አካላት ተባባሪ በመሆን የሚሰጡትን ትዕዛዝ አሽከርካሪዎች  በማክበር የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉ አዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል፡

     T.me/ethio_mereja
       @ethio_mereja
13.4K viewsedited  10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-19 23:06:08 አዲስ አበባ እና አቅራቢያ ለምትገኙ በሙሉ!!

የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ

Amazon,Alibaba,Aliexpress, በኢትዮጵያ

Join us ከታች ይጫኑ፣ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

https://telegram.me/AddisEka1

https://telegram.me/AddisEka1

https://telegram.me/AddisEka1

https://telegram.me/AddisEka1

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! በቅናሽ ይሸምቱ!

High Quality  Big Discount #Ethiopia
  ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
15.5K viewsedited  20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-19 13:23:44
እስራኤል በኢራን ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘረች

እስራኤል ከኢራን ለተቃጣባት የሚሳኤልና ድሮን ጥቃቶች የአጸፋ እርምጃ መውሰዷ ተገለጸ።

እስራኤል ኢስፋሃን በተባለ የማዕከላዊ አራን አካባቢ ባሉ ወታደራዊ ካምፖች ላይ በድሮኖች ጥቃት መሰንዘሯ ነው የተጠቀሰው።

ይህን ተከትሎ ኢራን የጸረ-ሚሳኤል መከላከያ ማስወንጨፏንና የተተኮሱባትን ሦስት ድሮኖች መታ መጣሏን አስታውቃለች።

ኢስፋሃን የኢራን አየር ኃይል እና የኒዩክሌር ጣቢያ የሚገኝ ከተማዋ ሲሆን በአካባቢው የተሰማው ፍንዳታ ኢራን ያስወነጨፈቻቸው የጸረ ሚሳኤል መከላከያ መሆኑን አገሪቱ ባወጣችው መረጃ ገልጻለች።

የእስራኤልን ጥቃት ተከትሎ የአየር በረራዎች ተስተጓጉለው እንደነበርና በአሁኑ ሰዓት በረራ መጀመሩን እንዲሁም አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱን የአልጃዚራ ዘገባ አመላክቷል።

በፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን እስራኤል ሶሪያ በሚገኘው የኢራን ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ላይ ባደረሰችው ጥቃት 13 ዜጎቿ መገደላቸውን ተከትሎ በእስራኤል ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ 300 ሚሳኤልና የድሮን ጥቃት ማድረሷ ይታወሳል። ለኢራን ጥቃት እስራኤል አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ ዝታ እንደነበርም የሚታወስ ነው።የሁለቱ አገራት የሰሞኑ ግጭትን ተከትሎ አገራት ዜጎቻቸውን ወደ እስራኤል እንዳይጓዙ እያስጠነቀቁ ነው።

ከስውር ጦርነት አልፎ ወደ ይፋዊና ቀጥተኛ ግጭት ውስጥ የገባው የሁለቱ አገራት የሰሞነኛ ፍጥጫ በቋፍ ላይ የነበረ የአካባቢውን ሰላምና ጸጥታ ወደለየለት ጦርነት እንዳይከተው ተሰግቷል።

     T.me/ethio_mereja
       @ethio_mereja
18.9K viewsedited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ