Get Mystery Box with random crypto!

ECWC/ኢኮሥኮ/

የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/
የሰርጥ አድራሻ: @ecwccom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.23K
የሰርጥ መግለጫ

Official ECWC Telegram Channal
.የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች
.የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች
. በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት
. ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች
.በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚህ ገጽ ላይ በየጊዜው ይቀርባል፡፡

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-08 18:29:10 INVITATION FOR BID
IFB No. ECWCT/NCB/PG–132/2015

1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for KITCHEN MATERIALS.
2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6. The deadline for bid Submission shall be on¬¬ June 13, 2023 at 02:30 P.M
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 200,000.00 (Two hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time.
9. Bids will be opened on June 13, 2023 at 03:00 P.M. in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No. 25118134527/011 8 72 29 58

Telegram Channel-ECWC.BID
2.1K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 18:26:23 የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-137/2015


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ጥቅም ላይ ያልዋሉ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች መለዋወጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማግኘት ይችላሉ፡፡
2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት እና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

3. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው ፡፡


4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር ሃያ በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ-1 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡


6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ
አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
ስልክ ቁጥር 0118-13 45 27 / 0118-72 29 58
2.1K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:28:55 ኢትዮ ኮን

በአሐዱ ሬድዮ የግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም

ክፍል 2

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1407348193377936&id=100066841388701&sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
3.1K views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 11:51:29 https://t.me/EthiopiaInDjibouti/779
3.8K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 09:49:40
4.0K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 09:49:24
3.9K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 09:49:13
3.9K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 09:27:58 ኮርፖሬሽኑ ከጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን እና የጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ያላቸውን የጋራ ትብብር የሚያጠናክር የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡

የአጋርነት ስምምነቱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሌሎች የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ትብብር መፍጠር የሚያስችል ስለመሆኑ ነው የተገለፀው፡፡

ስምምነቱን በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮናስ አያሌው(ኢ/ር) ተገኝተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጅቡቲ በምትገነባው የሞሉድ ፣ደኺል፣ጋላሞ የ35 ኪሎ ሜትር የመንገድ ፕሮጅክትን ሃላፊነት ወስዶ እየሰራ እንደሚገኝ ከጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
3.8K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 10:28:31 የግንቦት 21 ቀን 2015 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ተጀመረ!

https://fb.watch/kQBX04mD2X/?mibextid=RUbZ1f
5.6K views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 10:28:31
ምሽት 2፡00 ሰዓት በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን!!!
4.6K views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ