Get Mystery Box with random crypto!

ECWC/ኢኮሥኮ/

የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/
የሰርጥ አድራሻ: @ecwccom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.23K
የሰርጥ መግለጫ

Official ECWC Telegram Channal
.የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች
.የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች
. በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት
. ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች
.በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚህ ገጽ ላይ በየጊዜው ይቀርባል፡፡

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 44

2022-08-27 20:23:34 ከኢፌዴሪ የፍትህ ሚኒስትር ፌስቡክ ላይ ኮፒ ተደርጎ የተወሰደ።
3.0K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:11:37
3.0K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:53:41
2.6K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:53:28
2.6K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:53:03
2.6K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:52:44
2.5K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:52:30
2.4K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:52:04 ኮርኮሬሽኑ የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ቤትን ገንብቶ አስረከበ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮሥኮ) በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የልቤ ፋና ትምህርት ቤት አካባቢ ሲገነባቸው የነበሩትን ሁለት ባሎክ የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤትን በተያዘለት ጊዜ ገንብቶ አስረከበ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኮርፖሬሽኑ የተገነቡትን የአቅመ ደካሞች ቤት ዛሬ ለነዋሪዎቹ ባስተላለፉበት ወቅት እንደገለጹት ቀበሌ ቤቶችን መልሰን በመገንባት በርካታ አቅመ ደካሞችን ህይወት እያለመለምን እንገኛለን ብለዋል፡፡ ቤቶቹ ዘመናዊ በሆነ መንገድ የተሰሩ መሆናቸውን ገልፀው ለነዋሪዎቹ የተላለፉት ሁለት ህንፃዎች 80 የጋራ መኖርያ ቤቶች ናቸው ብለዋል፡፡

በርክክብ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ኮርፖሬሽኑ ቤቶቹን በተገጣጣሚ የህንጻ ቴክኖሎጂ በአጭር ጊዜ እና በጥራት ሰርቶ በማስረከቡ የምስጋና የምስክር ወረቀት ከክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ እጅ ተቀብለዋል፡፡
2.5K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 13:56:55
3.1K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 13:55:15
3.0K views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ