Get Mystery Box with random crypto!

ECWC/ኢኮሥኮ/

የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/
የሰርጥ አድራሻ: @ecwccom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.23K
የሰርጥ መግለጫ

Official ECWC Telegram Channal
.የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች
.የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች
. በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት
. ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች
.በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚህ ገጽ ላይ በየጊዜው ይቀርባል፡፡

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-04 08:49:51
2.9K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 08:49:18 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ እየተገነቡ ያሉ ተገጣጣሚ ቤቶች የግንባታ ሂደትን ጎበኙ
****************

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ እየተገነቡ ያሉ 5 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል።

እየጨመረ ለመጣው የመኖሪያ ቤት ፍላጎት መፍትሄ ለመስጠት የከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ አማራጮች የቤት ግንባታ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል።

በአቃቂ ቃሊቲ እየተገነቡ ካሉት ከነዚህ ቤቶች 400 የሚሆኑት ቤቶች በቅርቡ ለተጠቃሚዎች እንደሚተላለፉ ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
2.9K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:53:00
3.4K views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:52:48
3.3K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:52:37
3.3K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:52:18 Corporation's give training to daycare user parents
Ethiopian Construction Works Corporation gives training to head office daycare receiving employees on June 29, 2023.
The training stressed on, child development, building of strong relationships, major children's behavioral problems, and what kind of parents we are and what kind of parents we should be, were given a wide explanation.
During the training, Corporation's Women and Children Department psychologist Elshadai Tesfagiorgis , said that, raising a child requires a lot of attention, knowledge and responsibility. Also, parents gain Childrearing knowledge from her biological mother, the community, social media and nature.
The parents who participated in the training said that, they were able to do their work without any thought because the daycare was opened and they said that they were able to do their work with full concentration.

ኮርፖሬሽኑ ለህፃናት ወላጆች መሰረታዊ የልጆች እድገትና የወላጆች ሚና በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ
በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የህፃናት ማቆያ አገልግሎት እያገኙ ላሉ ወላጆች የልጆች እድገትና የወላጆች ሚና በሚል ርዕስ በዋናው መሰብሰቢያ አዳራሽ ስልጠና ተሰጠ፡፡
በስልጠናው ላይ የህፃናት እድገትን ፣አራቱ ቀዳሚ የልጆች እድገት ዓይነቶችን ፣ጠንካራ ግንኙነት መገንባትን ፣ዋና ዋና የህፃናት የባህሪ ችግሮችን እንዲሁም ፣ምን አይነት ወላጅ ነንና ምን አይነት ወላጅ መሆን አለብን በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ተሰቷል፡፡
ስልጠናውን የሰጡት በኮርፖሬሽኑ የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ መምሪያ የስነ-ልቦና ባለሙያ አቶ ኤልሻዳይ ተስፋጊዮርጊስ እንደገለፁት ልጅ ማሳደግ ከፍተኛ ትኩረት የሚፈልግ ሀላፊነት እንደሆነ ገልፀው ይህንንም እውቀት አንድ እናት ከወላጅ እናቷ ፣ከማህበረሰቡ፣ከሶሻል ሚዲያ እና ከተፈጥሮ እንደሚማሩት ገልፀዋል፡፡
ስልጠናው ላይ የተሳተፉት ወላጆችም የህፃናት ማቆያው በመከፈቱ ያለምንም ሀሳብ ስራቸውን ለመስራት መቻላቸውን ገልፀው በሙሉ ትኩረተ ስራቸውን መስራት እንደቻሉ ተናግረዋል፡፡
3.4K views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 10:39:21 http://www.ecwc.gov.et/ecwc_web/ECWCguest_amh/GuestVacancy.php የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኮርፖሬሽኑ ዌብ ሳይት ለአዲስ የሥራ ፈላጊዎች ማስታወቂያ ያወጣ ስለሆነ ከላይ ባለው ሊንክ ወደ ዌብሳይቱ በመግባት ኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል ፡፡
2.9K views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 09:55:51 የስራ መደብ : ጁኒየር ሲቪል መሐንዲስ

የሚያስፈልግ የትምህርት አይነት : በሲቪል ምህንዲስና እና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት /COTM/

የሚያስፈልግ የትምህርት ደረጃ : ቢኤስሲ ዲግሪ

ብዛት : 40

የስራ ልምድ : 0 ዓመት

የመጨረሻ ቀን: 2023-07-06
7.0K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 09:55:22 የስራ መደብ : ጁኒየር አርክቴክቸራል መሐንዲስ

የሚያስፈልግ የትምህርት አይነት : በአርክቴክቸራል ምህንድስና

የሚያስፈልግ የትምህርት ደረጃ : ቢኤስሲ ዲግሪ

ብዛት : 20

የስራ ልምድ : 0 ዓመት

የመጨረሻ ቀን: 2023-07-06
6.4K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 09:54:04 http://www.ecwc.gov.et/ecwc_web/ECWCguest_amh/GuestVacancy.php የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኮርፖሬሽኑ ዌብ ሳይት ለአዲስ የሥራ ፈላጊዎች ማስታወቂያ ያወጣ ስለሆነ ከላይ ባለው ሊንክ ወደ ዌብሳይቱ በመግባት ኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል ፡፡
7.2K viewsedited  06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ