Get Mystery Box with random crypto!

ECWC/ኢኮሥኮ/

የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/
የሰርጥ አድራሻ: @ecwccom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.23K
የሰርጥ መግለጫ

Official ECWC Telegram Channal
.የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች
.የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች
. በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት
. ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች
.በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚህ ገጽ ላይ በየጊዜው ይቀርባል፡፡

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-01 15:59:49 INVITATION FOR BID
IFB No. ECWCT/NCB/PG– 97/2015

1.  The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply, Installation, and Commissioning of GPS Traker  With Fuel Sensor
2.   Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 including VAT upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6.  The deadline for bid Submission shall be on ¬¬March 16, 2023 at 02:30 P.M
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 100,000.00 (One hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time.
9. Bids will be opened on March 16, 2023 at 3:00 P.M.in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No. 0118 134527/011 8722958

Telegram Channel-ECWC.BID
1.3K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 21:46:59
817 views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 14:08:00 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2.2 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የእለት ደራሽ ድጋፍ አደረገ።

የኮርፖሬሽኑ  የፕላንና ኮርፖሬት ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሰፋ  ከሲቶ  የእለት ደራሽ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት ኮርፖሬሽኑ ከኮንስትራክሽን ዘርፋ በተጨማሪ በግብርናው መስክ መሠማራቱን አውስተው  በዞኑ የተከሰተውን ድርቅ  ተከትሎ  እየደረሰ ያለውን ጉዳት  ለመቀነስ ስትራቴጂክ ማኔጅመንቱ ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ኮርፖሬሽኑ ካመረተው የሰብል ምርት 490 ኩንታል በቆሎ  ድጋፍ ተደርጓል፤  በቀጣይም ድጋፋ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

የኮርፖሬሽኑን ድጋፍ በተቀበሉበት ወቅት የቦረና ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አብዲሰላም ዋሪዮ  እንደተናገሩት  ኮርፖሬሽኑ በዞኑ ከሚያከናውነው  የመንገድ እና የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በተጨማሪ  በዞናችን በተከሰተው ድርቅ  ምክንያት ለወገን ደራሽ ወገን ነው በማለት  በርካታ ኪሎ ሜትሮችን  አቋርጣቸሁ  ድጋፍ  በማድረጋችሁ እናመሠግናለን ብለዋል።

በተጨማሪም  የተደረገው ድጋፍ በቀጥታ ማህበረሰቡ ጋር እንዲደርስ እናደርጋለን ያሉት ምክትል አስተዳዳሪው 46 በመቶ የሚሆነው የእንስሳት ሀብቱን በድርቁ ምክንያት ላጣው የዞኑ ሕዝብ ቀጣይነት ያለው  ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።

ድጋፋ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ፣  የወረዳ አስተዳዳ ሪዎች፣ የያቤሎ  ከተማ ባይ ፓስ  እና አውሮፕላን ማረፊያ  ሥራ አሥኪያጅ   በተገኙበት በቦረና ዞን  ተልተሌ እና ኤልወያ ወረዳ ለሚገኙ በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ተሠራጭቷል።
2.1K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 11:36:16 የደብረ ማርቆስ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን በተቀመጠለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
ደብረ ማርቆስ :የካቲት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረውና በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተቋራጭነትና በፕሮሚነንት ኢንጅነሪንግ ሶሉሽን አማካሪነት በደብረ ማርቆስ ከተማ በ505 ሚሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው የደብረ ማርቆስ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያን በሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል ተይዞ ወደ ሥራ ተገብቷል፡፡
በ153 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውን ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት በ2016 ዓ.ም ታኅሣሥ ወር መጨረሻ ላይ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ተወካይ አቶ ዳንኤል ተሾመ ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡
የአውሮፕላን ማረፊያውን ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የጠጠር ማምረቻ ኳሪ ሳይት ችግርን ማስተካከል እና ከሦስተኛ ወገን ነጻ ያልተደረገ ወደ 16 ሄክታር መሬት አስፈላጊውን ካሳ ከፍሎ ነጻ ማድረግ በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች በመኾናቸው እልባት እንዲያገኙ ተወካይ መሀንዲሱ ጠይቀዋል፡፡
የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ይትባረክ አወቀ የረጅም ጊዜ የኅብረተሰቡ ጥያቄ የኾነውን አየር ማረፊያ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ኹሉ እናደርጋለን ብለዋል። ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ለመስጠት ከተማ አሥተዳደሩ ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።
በስፍራው ተገኝተው የፕሮጀክቱን የግንባታ ሂደት የተመለከቱት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር መስፍን ጣሰው በበኩላቸው ፤ ፕሮጀክቱ ለአካባቢው ማኅበረሰብ ያለውን ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ፋይዳ በውል በመረዳት ግንባታው በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡
ከደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች መካከል አቶ ሙሉዓለም አጥናፉና አቶ ዋለልኝ አያሌው የአውሮፕላን ማረፊያው የግንባታ ሂደት አበረታች ቢሆንም አኹንም በተያዘለት ጊዜ እየተከናወነ ባለመሆኑ መንግሥት ፕሮጀክቱን በቅርበት በመከታተል በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅና የኅብረተሰቡ የረጅም ጊዜ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ በትኩረት ሊሠራ ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን ሠጥተዋል፡፡
ዘጋቢ፦ መልሰው ቸርነት
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
1.3K views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 10:29:04
1.4K views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 10:23:25
2.4K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 13:59:22 INVITATION FOR TENDERING
IFB No. ECWCT/NCB/PG-91/2015

1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for TO SUPPLY, FIX, TEST AND COMMISSION GRP AND PUMP WORKS 2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 300.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6. The deadline for bid Submission shall be on March 08, 2023, at [04:30 a.m.] (Local Time)
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr Birr 300,000.00 ETB (Three hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department on March 08, 2023, at [04:00 a.m.] (Local Time. in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:

Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No.011 8 72 29 58/ 0118 72 30 86/011 896 29 91
912 views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 16:49:44
2.3K views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 16:05:15
1.7K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 16:03:52
1.7K views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ