Get Mystery Box with random crypto!

ECWC/ኢኮሥኮ/

የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ecwccom — ECWC/ኢኮሥኮ/
የሰርጥ አድራሻ: @ecwccom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.23K
የሰርጥ መግለጫ

Official ECWC Telegram Channal
.የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች
.የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች
. በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት
. ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች
.በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚህ ገጽ ላይ በየጊዜው ይቀርባል፡፡

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-21 17:42:30
1.1K views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 17:42:17
967 views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 17:42:04 የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶችን በማምረት ገቢን ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) የግብዓት ማምረቻ ማዕከል የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶችን በራስ ዓቅም በማምረት የኮርፖሬሽኑን ገቢ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡
በኮርፖሬሽኑ የግብዓት ማምረቻ ማዕከል ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ታደለ ፉሌ የጅብሰም ቦርድ የማምረት ሥራ መጀመሩን አስመልክቶ መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ለኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ባልደረቦች እንደተናገሩት ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ የህንጻ አካላትንና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁስ በማምረት ገቢውን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ጥረት እያደረገ ነው ብለዋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የተገበራቸውን ባለ አራት ምዕራፍ ሪፎርም ፕሮግራሞችን ተከትሎ የግብዓት ማምረቻ ማዕከሉ በአዳዲስ ቴክሎጂ በመታገዝ የተለያዩ ህንጻ አካላትን እያመረተ እንደሆነ የገለጹት ሥራ አስፈጻሚው በቅርቡ ደግሞ የጂብሰም ቦርድ፣ የጂብሰም ብሎክ እና የጂብሰም ፍሬም ምርቶችን ለማምረትና ለመጠቀም እንቅስቃሴ ተጀምሯል ብለዋል፡፡
አሁን ላይ የጂብሰም ቦርድ የማምረት ሥራው እያንዳንዳቸው በአንድ ጊዜ አራት ጂብሰም ቦርድ ማምረት በሚያስችሉ 45 የመምረቻ አልጋዎች አማካኝነት ተጀምሯል ያሉት ኢንጂነሩ ወደፊት የአልጋዎችን ቁጥር ወደ 90 የማድረስ ዕቅድ እንዳለ ጠቁመዋል፡፡
የጀብሰም ቦርድ ማምረቻ ክፍላችን በቀን በቁጥር እስከ 1 ሺህ 500 ጂብሰም ቦርድ የማምረት ዓቅም አለው ያሉት ኢንጂነር ታከለ የጂብሰም ቦርድ የማምረት ሥራው በየካቲት ወር መጨረሻ ላይ ከተጀመረ ወዲህ እስካሁን ድረስ በቁጥር ከ12 ሺህ በላይ 60 ሴ.ሜ በ1 ሜትር የሆኑ የጂብሰም ቦርድ ምርት ለማምረት ተችሏል ብለዋል፡፡
የጂብሰም ቦርድ ማምረት ሥራው እየተካሄደ የሚገኘው በንዑስ ተቋራጭ አማካኝነት ነው ያሉት ኢንጂነር ታከለ ምርቱ ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸው ለሚገኙ 5 ሺህ የጋራ ቤቶች ግብዓት እንዲሆን ታስቦ የተጀመረ ተግባር እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
የግምባታ ግብዓቶችን በራስ ዓቅም ማምረት ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የተናገሩት ሥራ አስፈጻሚው ጂብሰም ቦርድ ማምረቱ የተቋሙን ዓመታዊ ገቢ ከማሳደጉም ባሻገር ውስን የሆነውን የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ በመቆጠብ ረገድ የራሱ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው አብራርተዋል፡፡
የግብዓት ማምረቻ ማዕከሉ በኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የአመራር አካል ልዩ ትኩረት የተሰጠው በመሆኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዓቅሙን እየገነባ ይገኛል ያሉት የሥራ መሪው ማዕከሉ የተቋሙን የፋይናንስ ዓቅምን ለማሳደግ ወሳኝ ሚና ስላለው ሁሉም የኮርፖሬሽኑ ባልደረባ የማዕከሉን ተልዕኮ ለማሳካት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በብቃት መወጣት ይኖርበታል ብለዋል፡፡
1.1K views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:40:53 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02DFJzZ9ZXgh91CtE8yhzGQHP3TU7yB8rmqY3G2MeTxnKxKaWVFrhjfigHrH1yi4f3l&id=100088229415019&mibextid=Nif5oz
1.3K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:35:45 INVITATION FOR Expression of interest

IFB Reference No. ECWCT-NCB-EOI-101/2015
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by invites registered eligible qualified professional and Experienced equipment and vehicle maintenance service providers (Subcontractors/Maintenance Service providers) for procurement of Expression of
1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer.
2. EOI document should be prepared in English language.
3. Interested Potential Bidders obtain a Terms of Reference (TOR) from the Procurement Office without Payment. (N.B. Collecting TOR is a Mandatory).
4. The deadline for bid Submission shall be on 31 March 2023 at 05:00 P.M
5. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
6. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation.
Gurd Shola behind Athletics federation building
and Infront of Andinet international College
Telephone 011 8 72 29 58/ 0118 13 45 27
P. O. Box 21952/1000
Addis Ababa, Ethiopia
1.4K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:34:35 INVITATION FOR Expression of interest

IFB Reference No. ECWCT-NCB-EOI-102/2015
Expression of interest (EOI) for prequalification of companies/ Firms for providing Maintenance services for various plant owned by ECWC.
1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer.
2. EOI document should be prepared in English language.
3. Interested Potential Bidders obtain a Terms of Reference (TOR) from the Procurement Office without Payment. (N.B. Collecting TOR is a Mandatory).
4. The deadline for bid Submission shall be on 31 March 2023 at 05:00 P.M
5. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
6. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation.
Gurd Shola behind Athletics federation building
and Infront of Andinet international College
Telephone 011 8 72 29 58/ 0118 13 45 27
P. O. Box 21952/1000
Addis Ababa, Ethiopia
1.2K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:33:05 INVITATION FOR Expression of interest

IFB Reference No. ECWCT-NCB-EOI-103/2015
Expression of interest (EOI) for prequalification of Design and supervision companies willing to work with ECWC having a competency license of category 3 or higher.
1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer.
2. EOI document should be prepared in English language.
3. Interested Potential Bidders obtain a Terms of Reference (TOR) from the Procurement Office without Payment. (N.B. Collecting TOR is a Mandatory).
4. The deadline for bid Submission shall be on 04 April 2023 at 05:00 P.M
5. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
6. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation.
Gurd Shola behind Athletics federation building
and Infront of Andinet international College
Telephone 011 8 72 29 58/ 0118 13 45 27
P. O. Box 21952/1000
Addis Ababa, Ethiopia
1.4K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 10:00:04 https://www.facebook.com/100090610368586/posts/pfbid0uRnqKjqRYhN4h9PctKstW3qkPHuPmbZWxy2KYqzVwZibfTQrrdj3ZMEM6KR1SLnl/?app=fbl
1.4K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 11:32:10 https://www.linkedin.com/posts/the-big-5-construct-ethiopia_big5ethiopia-ethiopiaconstruction-constructionindustry-activity-7039911447132258304-WPet?utm_source=share&utm_medium=member_android
1.6K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 09:53:57 Addis Ababa City Roads Authority /አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
30m ·
ቦሌ አራብሳ5 ኮንዶሚኒየም ሎት1 እና 2 የመንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ስራው በወቅቱ ባለመጠናቀቁ ፕሮጀክቱ በታሰበው ፍጥነት ለማከናወን ተፅኖ አሳድሯል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ቦሌ አራብሳ ሎት 1 እና 2 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ስራው ባለመጠናቀቁ በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ እንቅፋት ሆኗል፡፡
የመንገዱን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽ ስራዎች ኮርፖሬሽን የስራ ተቋራጭ ሲሆን ሀማንዳ ኢንጂነሪንግ አማካሪ ድርጅት ደግሞ የማማከርና የቁጥጥር ስራውን እየተከታተለው ይገኛል፡፡
በሁለት ሎት ተከፍሎ የግንባታ ስራው በመከናወን ላይ የሚገኘው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት በአጠቃላይ አስፋልት እና ኮብልን ጨምሮ 25.23 ኪ.ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ሲሆን በአማካኝ ከ10-30 ሜትር የጎን ስፋት የሚሸፍን ነው፡፡
አሁን ላይ 11.7 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው የመንገዱ ክፍል የአፈር ቆረጣ ስራ እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን 1.1 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የመንገዱ ክፍል ደግሞ የሰቤዝ ስራ ተጠናቋል እንዲሁም ፣የከርቭስቶን ፣ የፓይፕቀበራ እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችም እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
የመንገድ ፕሮጀክቱ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በመንገዱ ወሰን ውስጥ የሚገኙ ቀሪ የወሰን ማስከበር ስራዎችን በማጠናቀቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/
ድረ ገፃችንን ይጎብኙ :- http://www.aacra.gov.et
2.0K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ