የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
123.82K
የሰርጥ መግለጫ
Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC)
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7
2023-10-15 13:02:08
በህንድ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ሩጫ አትሌት አልማዝ አያና አሸነፈች
*********** በህንድ በተካሄደው የዲልሂ ግማሽ ማራቶን ሩጫ አትሌት አልማዝ አያና አሸንፋለች።
አትሌት አልማዝ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል።
አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በሁዋላ ወደ አለም አቀፍ ውድድር ተመልሳ ያስመዘገበችው ውጤት ሲሆን በዉድድሩ የኡጋንዳ እና የኬንያ አትሌቶች 2ኛ እና 3ኛ ወጥተዋል።
በተመሳሳይ በወንዶች በተካሄደ ሩጫ ኬንያዊው አትሌት ዳንኤል ኤቢንዮ በ59 ደቂቃ ከ27 ሰከንድ 1ኛ በመውጣት አሸንፏል።
ሌለው ኬንያዊ አትሌት ቻርለስ ማታታ 2ኛ ደረጃን ሲያገኝ ኢትዮጵያዊው አትሌት አዲሱ ጎበና 3 ደረጃን ይዞ መፈፀሙን ኤኤምኤን ዘግቧል።
13.1K views10:02
2023-10-14 23:16:48
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ቀይ ባሕር ከተናገሩት
14.1K views20:16
2023-10-14 22:21:01
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ቀይ ባሕር ከተናገሩት
14.3K views19:21
2023-10-14 22:11:07
"አንድ የምንሆነው እንደ ውኃ ብርቱ ለመሆን ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
13.7K views19:11
2023-10-14 21:45:44
አርቲስት ሐሎ ዳዌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
*******************
በኦሮሞ የኪነ-ጥበብ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ አርቲስቶች አንዷ የሆነችው አርቲስት ሐሎ ዳዌ ባደረባት ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።
አርቲስት ሐሎ ባደረባት ሕመም ምክንያት ለረጅም ጊዜ በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ማገገም ሳትችል በዛሬው ዕለት አዳማ በሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ተገልጿል።
14.1K views18:45
2023-10-14 21:22:35
https://ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=3358
እስራኤል ወታደሮቿን ማስጠጋቷን ተከትሎ በሺዎች የሚቀጠሩ ፍልስጤማውያን ከሰሜናዊ ጋዛ እየሸሹ ነው
14.0K views18:22
2023-10-14 19:25:09
14.5K views16:25
2023-10-13 20:06:28
ነጋድራስ ሁለተኛ ዙር በዚህ ሳምንት ይጀምራል
አንድ ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር የመጀመሪያው ምዕራፍ ወደ ሁለተኛ ዙር ተሸጋግሯል::
በመጀመሪያው ዙር ከቀረቡት ሥራ ፈጣሪዎች መካከል 15 ተወዳዳሪዎች ወደ ሁለተኛው ዙር ተሸጋግረዋል::
ከእሁድ ጀምሮ የሁለተኛ ዙር ተወዳዳሪዎች የሚፎካከሩበት መድረክ መቅረብ ይጀምራል:: ውድድሩን እሁድ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይተላለፋል::
16.6K views17:06
2023-10-13 19:52:31
በ5ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅናና ሽልማት መርሀግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እውቅናና ሽልማት የተሰጣቸው ልዩ ተሸላሚዎች
**************
1. ኢትዮ ቴሌኮም
2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
3. ሐይኒከን ቢራ አክሲዮን ማኅበር
4. ቢጂአይ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
5. ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አክሲዮን ማኅበር
6. የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት
7. አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር
8. ዊ ቢልድ ኤስ.ፒ.ኤ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ (የቀድሞው ሳሊኒ ኢምፕሪጅሎ ኤስ.ፒ.ኤ)
9. ዳንጎቴ ሲሚንቶ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
10. የኢትዮጵያ ሞተርና ኢንጂነሪንግ ኩባንያ (ሞኤንኮ) አክሲዮን ማኅበር
11. ሞሐ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር
12. ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
13. ሀዲድ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
14. ኒያላ ሞተርስ አክሲዮን ማኅበር
ተቋማቱ በተከታታይ አራትና አምስት ዓመታት በፕላቲኒየም ደረጃ የተሸለሙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታውሷል።
"ግብራችሁን በወቅቱና በታማኝነት ስለከፈላችሁ እንዲሁም ለሌሎች ዓርአያ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን" ብሏል ኮሚሽኑ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባሰፈረው መልዕክት።
16.0K views16:52
2023-10-11 16:15:45
https://ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=3298
ሁለት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የዓመቱ ምርጥ ሴት አትሌት እጩ ውስጥ ተካተቱ
15.0K views13:15