የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
123.82K
የሰርጥ መግለጫ
Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC)
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18
2023-08-22 22:43:17
በ 1500 ሜ ፍፃሜ ድርቤ ወልተጂ ለሀገራችን ኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስገኝታለች
12.9K views19:43
2023-08-22 13:40:57
https://ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=2367
የሕዝብን ሰላም የሚያውኩ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል፦ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሠረት
14.5K views10:40
2023-08-22 09:46:05
https://ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=2359
14.5K views06:46
2023-08-21 18:36:27
ታሪክ ተደገመ
******
እ.ኤ.አ በ2001 በካናዳ ኤድመንተን አልበርታ በተካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ ብርሀኔ አደሬ እና ጌጤ ዋሚ በአረንጓዴ ጎርፍ አጥለቅልቀው ዓለምን ጉድ አስኝተው ነበር። "እንዲህ አይነት ታሪክ በስንት ጊዜ አንዴ ይሆን የሚከሰተው?" ያስባለ ትልቅ ድል ነበር። ከ22 ዓመታት በኋላ በጀግኖቹ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋይ፣ ለተሰንበት ግደይ እና እጅጋየሁ ታዬ አማካኝነት ታሪክ ተደገመ።
በዓለም አትሌቲክስ መድረክ ብዙ ታሪክ ያላት የዘንድሮውን ሳይጨምር በ33 ወርቅ፣ 34 ብር እና በ28 የነሐስ ሜዳሊያዎች በዓለም ዓቀፍ ደረጃ 6ኛ ላይ የተቀመጠችው ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባንዲራዋን በከፍታ ማውለብለብ የጀመረችው እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም ነበር። ለዝርዝር መረጃዎች ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=2342
16.5K viewsedited 15:36
2023-08-21 17:43:41
14.6K views14:43
2023-08-21 11:24:29
https://ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=2332
15.3K views08:24
2023-08-20 21:15:33
15.2K views18:15
2023-08-20 21:15:12
13.9K views18:15
2023-08-20 20:52:28
ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮናው የሜዳሊያ ሰንጠረዥ 3ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
********************
በቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ እስካሁን 1 የወርቅ፣ 1 የብር እና 2 የነሐስ በድምሩ 4 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ከዓለም 3ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
መረጃው እስከወጣበት ሰዓት ድረስ በተደረጉ ውድድሮች አሜሪካ በ3 የወርቅ፣ 2 የብር እና 1 የነሐስ በድምሩ በ6 ሜዳሊያዎች የሜዳሊያ ሰንጠረዡን ስትመራ ስፔን በ2 የወርቅ ሜዳሊያዎች ትከተላለች።
12.8K views17:52
2023-08-20 20:03:41
ኢትዮጵያ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች
*********************
በ19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ 3ኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
12.8K viewsedited 17:03