Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-08-25 14:29:13
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.3K views ☏ , edited  11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:51:34 https://vm.tiktok.com/ZMN7uaQ94/
2.5K viewsRed one, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:01:00
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.5K viewsRed one, edited  19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:35:21 Watch "ለሰው ይሉኝታ የሚሰግድ የውሸት ተውበት በሼክ ካሊደራሺድ #redi billioner" on YouTube


2.6K viewsRed one, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:30:34 Watch "22 May 2022" on YouTube


2.5K viewsRed one, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 19:19:01 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል የሚለውን ታሪክ ምንጩን ለጠየቃችሁን ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እነዚህ ታሪኮች እውነተኛ ገጠመኞችና ጀናዛን በማጠብ ላይ ረጅም አመታትን ካሳለፋ ከነ ሸህ አባስ በታዊ እንዲሁም ከነ ሸህ ነቢል ገጠመኝ ከዳእዋ ካሴታቸውና ከግል ማስታወሻቸው ወደ አማርኛ ተርጉመን እያቀረብነው ያለ ታሪክ ነው።
ተማሩበት ተመከሩበት በታሪክ ውስጥ ተግሳፅ አለ ለሚገሰፅ ሰው ።
3.7K viewsRed one, edited  16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 19:17:39 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 29

እስልምናን የአስር ሰላት ወቅት ነው የተቀበለው። ሻወር ከወሰደና ሸሀዳን ከያዘ በኋላ አስር መግሪብና ኢሻን ሰግዶ ስለ ኢስላም ለማወቅ ላፕቶፑን ከፍቶ እያነበበ ለሊቱን አሳለፈ። ቅርብ ጓደኛዬ ነበር የሱብሂን ሰላት ሰግጄ እንደጨረስኩ ልዘይረው ወደ ቤታቸው አመራሁ። ከቤታቸው አቅራቢያ የለቅሶ ድምፅ ይሰማል። ስሙን እየጠሩ ያለቅሳሉ።አንድ አደጋ መከሰቱን አስተዋልኩ ድንጋጤ ወረረኝ። ጓደኛዬ ምን ሆነ ብዬ ጠየቅኩ አንገታቸውን አቀርቅረው በለቅሶ መለሱልኝ። ወዳለበት ክፍል ገባሁ ሱብሂን እየሰገደ ሱጁድ ላይ ነበር የሞተው። ክፍት ወደነበረው ላፕቶፑ አይኖቼን ስወረውር ስለ ሑረል አይን ውበት የሚገልፅ ፅሁፍን ተመለከትኩ ለካ ስለ ጀነት ፀጋ በውስጧ ለእኛ አላህ ስላዘጋጀልን እንስት እያነበበ ሳለ የሱብሂ ወቅት ገብቶበት እየሰገደ ነበር ሱጁድ ላይ የሞተው።
ነገ አንቺም አንተም ትሞታለህ ቁም ነገሩ መሞትህ ሳይሆን በየትኛው ሁኔታ ላይ እንደምትሞት ነው።
አላህዬ ሆይ! መጨረሻችንን አሳምርልን

እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ የሰዎች የተውበት ሰበብ በር ይሁኑ

በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ


https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
3.3K viewsRed one, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 19:17:39 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 28

በመኪና አደጋ ታሞ ሆስፒታል ከተኛ ሰንበትበት ብሏል። ዘመድም ሆነ ቅርብ አስታማሚ የለውም። የቆሸሸና የተበጫጨቀ ጀለቢያ ለብሷል። ጎዳና ላይ እንደሚኖር ሁኔታው ይመሰክራል። ዙርያውን በቆዳ ተደርጎ በቀይ ክር የተሰፋ ቁርአን በእጁ ይዟል ሽፋኑ በደም ተጨማልቋል። ጎዳናው ጫፍ ላይ ሆኖ ቁርአንን በመቅራት ላይ ሳለ ነበር መኪና ገጭቶት የተዘረረው። ቁርአኑን ከደረቱ ጋር ለጥፎ ሳይለቅ ሆስፒታል ገባ። ህመሙ ሲበረታበት በእጁ የያዘውን የአላህን ቃል ግንባሩ ላይ ሲያደርገው ያስታግስለታል። ሲኖርም ሲሞትም ቁርአኑ አልተለየውም።
ሩሁ ከጀሰዱ ተላቀቀች ወደ ጀናዛ ማጠቢያ ክፍሉ ይዘነው ገባን ከሰውነቱ ከሚፈሰው የደም ሽታ ጋር ተቀላቅሎ ከሚስክ በበለጠ የሚያውድ ሽታ ቤቱ ታጥኗል። ፈገግታን ተላብሶና አመልካች ጣቱን ለላኢላሀ ኢለላህ እንደቀሰረ ነው በዱንያ ላይ ሲኖር የቆሸሸ ቢመስልም ስናየው አምሮበታል። ጀናዛውን ማጠብ ጀመርኩ ሰውነቱ አንድም ቆሻሻ አይታይበትም አካሉን አገላብጬ ለማጠብ አልተቸገርኩም እንደውም እኔ ሳልሆን ጀናዛው እራሱን በራሱ ያጠበ ይመስላል። አጥበን እንደጨረስን በነጭ ጨርቅ ከፈንነው። ከሰውነቱ የሚመነጨው እንደሚስክ የሚጣፍጥጠው ሽታ ስላለ ከፈኑን ሽቶ ለመቀባት አልፈለግንም። ወደ ቀብሩ አስገባነው ቀብረነውም ተመለስን።
ማታ ላይ እሱ ካለበት ቀብር የሚወጣ ብርሀንን ተመለከትን አካባቢው ቦግ ባለ ብርሀን ተሞላ ነዋሪው ሁሉ በአግርሞት ተጠራርቶ መመልከት ጀመረ ይህ ብርሀንም በቀብሩ ላይ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተስተዋለ።

ምንኛ ያማረ አሟሟት ነው!!!
በድህነት የጎዳና ህይወቱ ላይ እንኳ ቁርአን አልተለየውም ነበር እኛስ ?!

እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ የሰዎች የተውበት ሰበብ በር ይሁኑ

በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ


https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
2.9K viewsRed one, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 16:00:33
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.8K views ☏ , edited  13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 15:47:06
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.9K views ☏ , edited  12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ