Get Mystery Box with random crypto!

ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል የሚለውን ታሪክ ምንጩን ለጠየቃችሁን ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እነዚህ ታሪኮ | Ethio Muslims ☪️

ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል የሚለውን ታሪክ ምንጩን ለጠየቃችሁን ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እነዚህ ታሪኮች እውነተኛ ገጠመኞችና ጀናዛን በማጠብ ላይ ረጅም አመታትን ካሳለፋ ከነ ሸህ አባስ በታዊ እንዲሁም ከነ ሸህ ነቢል ገጠመኝ ከዳእዋ ካሴታቸውና ከግል ማስታወሻቸው ወደ አማርኛ ተርጉመን እያቀረብነው ያለ ታሪክ ነው።
ተማሩበት ተመከሩበት በታሪክ ውስጥ ተግሳፅ አለ ለሚገሰፅ ሰው ።