Get Mystery Box with random crypto!

ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ ዶ
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.48K (መረጃው እስከ 03.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ኢኮኖሚክስ
የሰርጥ መግለጫ

﷽ ይሄንን የዶ.ር ዛኪር ናይክ ቻናል በአማረኛ ተተርጉሞ #በቪዲዮ #በአውዲዮ #በፁሁፍ በጥራት የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ይሄንን ቻናል ለመቀላቀል ከስር #REQUEST #TO #JOIN የምትለውን ብቻ መጫን ነው ።👇👇👇 Any comment✍️ @RB_IA1 ቀን 18/03/2016


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

20 märts 2023
ፆም #የማያበላሹ ነገሮች
~ ~~
ቀጥሎ የተዘረዘሩት ፆም አያጠፉም።

1- የህክምና መርፌ መወጋት፣
2- ምግብ መቅመስ (ከተዋጠ ፆም ያጠፋል)፣
3- የአይን ጠብታ፣ ኩል መኳል፣ የጆሮ ጠብታ፣ የአፍንጫ ጠብታ፣
4- አካልን ለማቀዝቀዝ መታጠብ፣
5- የሽቶ ወይም የኹር ሽታ፣
6- መፋቂያ በማንኛውም ሰዓት መጠቀም፣
7- ዋገምት/ሒጃማ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም)፣
8- ማስታወክ ወይም ማስመለስ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም።)
9- ለምርመራ ደም መስጠት፣ ደም መለገስ፣
10- በፊንጢጣ የሚገባ መድሃኒት፣
11- ዝንብ፣ አቧራ ፣ ... ድንገት መግባት፣
12- ምራቅን መዋጥ፣
13- የአስም ህመምተኞች በአፍንጫ የሚጠቀሙት Sprayer
14- ለምርመራ ወይም ለሌላ በብልት ወይም በፈንጢጣ የሚገቡ ነገሮች፣ ካቲተር፣ ሉፕ፣
15- የማደንዘዣ መድሃኒቶች፣ ኦክስጂን፣
16- በአፍ የሚገቡ እንደ ኢንዶስኮፒ ያሉ መመርመሪያዎች (ፈሳሽ ወይም ሌላ ነገር ይዘው የሚገቡ ካልሆኑ)
17- ጆሮ ማሳጠብ፣ ጥርስ ማስነቀል፣ ጥርስ ማሳጠብ (በፆም ወቅት ባይደረግ የተሻለ ነው)፣
18- ፆም የሚያበላሹ ነገሮችን ተገዶ መፈፀም
እነዚህ ነገሮች በሙሉ ፆም አያበላሹም።
=
የቴሌግራም ቻናል :- #ሼር_አድርጉት
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
2.6K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ (@drzakirnaiki) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @drzakirnaiki ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ 8.48K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 03.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ avatar
ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️ @drzakirnaiki
በቴሌግራም ይክፈቱ