Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-09-09 09:11:47 የ ዛሬዉ ጁመአ
  ወንጀላችን የሚማርበት
  ስራችን ሚወደድበት
  የተቸገረ የሚያገኝበት
  የከፍው ሚደሰትበት
    የታመመ የሚሽርበት 
  ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት
  ፍቅር በፍቅር የምንሆንበት
#በሰለዋት በዚክር
#በቲላዋ ድምቅ
   የምንውልበት
    ድምቅምቅ ሽብርቅ
     ሽብርቅርቅ ያለ የጁመአ
           #ይሁንላችሁ
#በዱአችሁ_አትርሱኝ_አደራን_ጥየባችኋለሁ::
ለአላህ ስል በጣም ወዳችኋለሁ
ፏ ያለ ጁመአ ተመኘንላችሁ።
@Drzakirnaiki
@Drzakirnaiki
@Drzakirnaiki
5.6K viewsRed one, edited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 05:57:23
"ቁርአንን መቅራት አላህ የሰው ልጅን ያከበረበት ትልቅ ፀጋ ነው፡ ቁርአንን መቅራት«መላኢኮች ያልተሰጡት የሰው ልጅ የተመረጠበት ፀጋ ነው»፡ለዚያም ነው የሰው ልጅ ሲቀራ ለመስማት በጣም ይጓጓሉ።"
ኢብኑ ሶላህ ረሒመሁሏህ
አል ኢትቃን ሊሲዩጢይ (275-1)

Share and join

@DRZAKIRNAIKI
@DRZAKIRNAIKI
4.9K viewsRed one, edited  02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:26:38 ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) እንዲህ አሉ

"በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤
☞በአላህ ታገዝ፤
☞ደካማና ስልቹ
አትሁን፤
☞አንድ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘ይህን ነገር እንዲህ ባደርገው
ኖሮ…’ አትበል።
ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን
ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር
ይከፍታልና"

══ •⊰✿✿⊱• ══
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
827 viewsRed one, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:10:46 https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685
https://t.me/drzakirnaiki/6685

ብየንስ ለ 10 ሰው
#Share wandimoche
898 views , edited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:08:12 ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል pinned a video
15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:05:44
917 views , 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:05:40
728 views , 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:05:31
709 views , 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:05:23
685 views , 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:05:21
751 views , 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ