Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-09-25 14:47:57 አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲምለከት ልጁን በልቶ እንደሆነ ገመተ ልክ ሁላችንም እንደምንገምት በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የወጣውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን............ See More


ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ
     . ይህን ይጫኑ .
161 views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 21:10:10
ሴቶች እንኩዋን ደስ አላችሁ

ለኛ ለሴቶች ብቻ በሚል ውብ ቻናል ከፍተናል
ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ክፈት በሉትውብ የሆነ ቻናለ የናንተው ቻናል
140 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 21:09:36
'' ሕያው ነፍስ ''
ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ።
በጥበብ_ኢስላም ተዘጋጅቶ ለናንተ የቀረበ።
አዲስ የትም ያልተነበበ ምርጥ የፍቅር ታሪክ።

ማሳሰቢያ ፦ ታሪኩ ሚገኘው የኛ ቻናል ላይ ብቻ ነው።
አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።

የውሸት ማስታወቂያ አይደለም
79 views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 13:54:43
መውሊድን ማክበር በሸሪዓችን የታዘዘ ቢሆን ኖሮ፤ በዚህ ደረጃ ለማክበር ተነሳሽነቱ አይኖራቸውም ነበር። ምክንያቱም ከፊሎቹ በእልህና በስሜት ስለሚጓዙ እንጂ ብዙዎቹ ሸሪዓው ባዘዛቸው ተግባራት ላይ የተዘናጉ ናቸው።
1.1K viewsedited  10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 15:49:02
መውሊድ ላምተከብሩ በዶክተር ዛኪር ናይክ አንደበት

ስሙት ላአላህ ብላችሁ

Share and join
@DRZAKIRNAIKI
@DRZAKIRNAIKI
1.8K viewsRed one, edited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 21:29:20
Part 2

#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
6.9K viewsRed one, edited  18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 06:06:38 አንዲት ሴት በምሬት ስታለቅስ ኑሕ ዐሰ ተመለከቷት'ና፦ «ለምን ታለቅሻለሽ?» አሏት።

ሴትዮዋም፦«በለግላጋ የወጣትነት እድሜ ላይ የሚገኝ ጎረምሳ ልጅ ሞቶብኝ ነው» አለቻቸው።

ኑሕም ዐሰ፦ «የልጅሽ እድሜው ስንት ነበር...?»አሏት።
ሴትዮዋም፦ «ገና እኮ 300 አመቱ ነው» አለቻቸው።

ኑሕ ዐሰ ሊያፅናኗት እየሞከሩ፦ «ታድያ እድሜያቸው ከ60-70 የማይሻገሩ ኡመቶች መሀል ብትኖሪ ምን ልትሆኚ ነው?» በማለት ጠየቋት።

ሴትዮዋም፦ «እንዴ! ከ60-70 አመት ብቻ የሚኖሩ ኡመቶች አሉ እንዴ?» ብላ በመገረም ጠየቀቻቸው።

ኑሕም፦ «አዎን» አሏት።
ሴትዮዋም፦ «ግን ይችን ውስን አመት በህይወት ሲቆዩ አላህን ያምፁታል» በማለት አስከትላ ጠየቀቻቸው። (የኛን ጉድ አላየች...)

ኑሕም፦ «እንደውም አብዝኻኛዎቻቸው አማፅያን ናቸው» ብለው ጉዳችንን አወጡት።
ሴትዮዋም፦ «ግን እነዝያ ኡመቶች ለውስን ግዜ ብለው ዱንያ ላይ ይስገበገባሉ?» ስትል ጥያቄዋን ሰነዘረች።

ኑሕም፦ «አዎና! እንደውም ዋና ጭንቀታቸው ዱንያ ነው፤ ጥቂቶቻቸው ሲቀሩ» አሏት።
ሴትዮዋም፦ «ታድያ በመካከላቸው በሚፈጠሩ ጉዳዮችስ ይወቃቀሳሉ?» ስትል ጠየቀች።

ኑሕም፦ «ኧረ እንደውም በትንንሽ ጉዳዮች ይገዳደላሉ» ብለው መለሱላት።
ሴትዮዋም፦ «ግን እንደው ለዚህች አጭር እድሜ ብለው ጎጆ ይሰራሉ...?» ስትል ጠየቀቻቸው።

ኑሕም፦ «ወይ ጎጆ...! ኧረ እንደውም ለመቶዎች አመታት የሚቆዩ ትላልቅ ህንፃዎችን ነው ሚገነቡት፤ ግና ትተውት ይሞታሉ» አሏት።

ሴትዮዋ በምትሰማው ነገር ተደንቃ፦ «ኧረ ወድያ...! እኔ እዝያ ኡመት ውስጥ ብሆን ህይወቴን በሙሉ አንዲት ዛፍ ስር ሱጁድ አድርጌ እጨርሳት
ነበር(ደሞ ለ60 አመት!) » አለቻቸው ይባላል...

   Share share share share
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
@DRZAKIRNAIKI
7.8K viewsRed one, 03:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 12:20:53
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
5.4K views , edited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 12:20:23
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
4.9K views , edited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 08:29:02 እንቁጣጣሽ አይወክለንም


እንቁጣጣሽ የሙስሊሞች አይደለም
እንቁጣጣሽ ማክበር የተከለከለ ነው
የካፊሮች አመት በአል ላይ አትሳተፍ

ለዘመን መለወጫ፦
እንኳን አደረሳችሁ
ከነሱ ጋር ማክበር
ስጦታ መስጠት


በድጋሚ የተለቀቀ

አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
@Drzakirnaiki
@Drzakirnaiki
4.5K viewsRed one, edited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ