Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-09-01 05:36:47
የኦሮሚያ ክልል የ8ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል!

የ2014 የኦሮሚያ ክልል የ8ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሲሆን ተማሪዎች Oromia.ministry.et ላይ በመግባት Check result የሚለውን ተጭነው Registration Number አስገብተው Search በማድረግ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

ሼር እና join በማድረግ ለሌሎች ተማሪዎች share

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
576 viewsRed one, edited  02:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:14:08
አሰላሙ አለይኩም ያጀምአ
እስኪ ለዚህ ቻናል ስንት ኮከብ ይገባዋል!?
Anonymous Poll
78%
6%
6%
0%
9%
226 voters1.3K viewsRed one, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:49:42
ትንሽዬ ትዕግስት!

"ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ" ይለናል ፐርዢያዊው ገጣሚ ሰዓዲ። የጎደለህ ትንሽዬ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልገው ነገር ካንተ አያመልጥም! ታገስ ማለት ግን ቁጭ ብለህ ተመልከት አይደለም፤ ጥረትህን ሳታቆም ጠብቅ ነው።

https://t.me/shekalidarashid
1.5K viewsRed one, edited  13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:13:49 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 31

ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ

የሱብሂን ሰላት ሰግጄ አልጋዬ ላይ ተጋድሜ ዚክር እያደረኩ የቤቴ በር ተንኳኳ። በሩን ከፈትኩ ትልቅ አዛውንት ቆመዋል ልጃቸው ስለሞተ ጀናዛውን እንዳጥብላቸው ጠየቁኝ ልብሴን ቀይሬ ተያይዘን አብረን ሄድን።
ጀናዛውን ለማጠብ በተዘጋጀው የማጠቢያ እንጨት ላይ አስተኛነው ሲድር ፣ ካፉር እንዲሁም ውሀው ለብ ብሎ ሙቆ እስኪዘጋጅ የለበሰውን ልብስ ማውለቅ ጀመርኩ ጉልበቱ እንደታጠፈ ነው ያማረ ፈገግታ ከፊቱ ይታያል ቁርአን ደረቱ ላይ ለጥፎ በእጁ ታቅፏል ቁርአኑን ከእጁ ለማላቀቅ ሞከርኩ ግን አልተሳካልኝም የተከበረውን የአላህ ቃል አብሮ መቅበሩ ስላሳሰበኝ ኡስታዞች ጋር ደውዬ እንዲመጡ አደረኩኝ ሁኔታውን ተመለከቱ አንድ ላይ በጉልበት ለማስለቀቅ ሞከርን ግና ጠንክሮ አልላቀቅ አለን። ኡለማዎቹ ተሰብስበው መከሩበት የጀናዛውን ሰውነት መስበርና ቁርአኑን ማላቀቅ ረሱል ከልክለዋል ስለዚህ ቁርአኑን እንዳቀፈ ይቀበር በማለት ወሰኑ።
ከቁርአን ጋር ኖሮ ከቁርአን ጋር ሞተ ከቁርአን ጋርም ተቀበረ ምንኛ ያማረ አሟሟት።

እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ

በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ

https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
2.1K views., 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:13:49 ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 30

በአስራዎቹ እድሜ ውስጥ የሚገኝ ቁርአንን በአግባቡ የሀፈዘ ለጋ ወጣት ነው ወደ መስጂድ መመላለስ ያዘወትራል። በጠና ታመመና ወደ ማይቀርበት ጉዞ ሞት ሄደ። አጎቱ ነበር የሚያስታምመው የሞተውም ማታ ስለነበር ለቤተሰብ እየደወለ መሞቱን አሳወቀ። አጥበው ለመቅበር ንጋትን በመጠባበቅ ላይ ናቸው። አጎቱ እንቅልፍ አሸነፈውና አሸለበ። ታሪኩን በአንደበቱ ይቀጥልልናል :- « እንቅልፍ እንዳሸለበኝ በህልሜ ዱንያ ላይ አይቼው የማላውቀውን ውበት የተላበሰች እንስት ወደኔ አቅጣጫ መጣችና «ይህንን ልጅ አጥበህ ቅበርልኝ ከሞተበት ሰአት ጀምሮ እሱን በመጠበቅ ላይ የምገኝ የጀነቷ እንስት ነኝ በአላህ ይሁንብህ ባሌን በፍጥነት አጥበህ ቅበርልኝ» በማለት በጆሮዬ አስተጋባች።
ከእንቅልፌ በድንጋጤ ነቃሁ የቤቱ ሽታ በመልካም ጠረን ተሞልቶ ያውዳል። ጀናዛውን በማጠቢያው እንጨት ላይ ዘርግቼ ጓደኞቼን ጠርቼ ማጠብ ጀመርኩ። በመሀል መብራት ጠፋ። ከጓደኞቼ መካከል አንዱ ባትሪ ሊያመጣ ወጣ። በዚያ ድቅድቅ ጨለማ ጀናዛው ያበራ ጀመር ቤቱ አብረቀረቀ።

«አላህ ብርሀንን ያላደረገለት ሰው ለርሱ ብርሀን የለውም።»

እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ የሰዎች የተውበት ሰበብ በር ይሁኑ

በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ

https://t.me/shekalidarashid
https://t.me/shekalidarashid
1.9K views., 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:00:42
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.6K views ☏ , edited  08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:23:57
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.7K viewsI am .........., edited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:43:41
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.5K views ☏ , edited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 17:09:36
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.3K viewsI am .........., edited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:13:08
አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድ ቻናላች ቤተሰቦች እንዴት ናቸው ዛሬ 1 መጽሐፍ ይዤ መጥቻለሁ መጽሐፍ ኪታቡ ተውሂድ ይባላል ማንበብ የምትፈልጉ ኣርጉ
በዚህ ቻናል ብቻ
@for_islamicPp
#SHARE
2.1K viewsꋊꈼꋰꂑ꒒, 12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ