Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Muslims ☪️

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — Ethio Muslims ☪️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — Ethio Muslims ☪️
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.98K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 30

2022-09-27 18:56:37
« መውሊድ ይቻላል ለሚልህ ይህንን አቅርብለት


ጥያቄ አንድ
መውሊድ ማክበር አላህን መታዘዝ ነው ወይስ አላህን ማመፅ በለው?

①) መውሊድ አላህን ማመፅ ነው ካለ አላህን ለማመፅ መውሊድ ማክበር አይቻልም በማለት ፋይሉ መዝጋት ይቻላል። ነገር ግን በፍፁም ይህንን አይሉም።

②) አላህን መታዘዝ ነው ካለ (የሚሉትም ይህ ነው) ወደ ሁለተኛው ጥያቄ ትሸጋገራለህ

ጥያቄ ሁለት
ይህንን አላህ መታዘዝ ነው ኢባዳ ነው የምትለው መውሊድ የአላህ መልእክተኛ ያውቁት ነበር ወይስ አያውቁትም ዘንግተውታል በለው።

①) መልእክተኛው አያውቁትም ዘንግተውታል ካለ ይህ ግልፅ የሆነ ኩፍር ነው። ነገር ግን ይህንን በፍፁም አይሉም።

②) የአላህ መልእክተኛ አውቀውታል ካለ (የሚሉትም ይህ ነው) ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ትሻገራለህ።

ጥያቄ ሶስት
መውሊድ የአላህ መልእክተኛ አውቀውት ከሆነ ለህዝባቸው አድርሰውታል ወይስ አላደረሱትም በለው።

①) ለህዝባቸው አላደረሱትም ካለ አላህ ታማኝነታቸውን የገለፀውን ነብይ በመጥፎ መጠርጠር ስለሆነ ግልፅ የሆነ ኩፍር ነው። ነገር ግን ይህንን አይሉም።

②) ለህባቸው አድርሰውታል ካለ፦ በሙግትህ ላይ እውነተኛ ከሆንክ መረጃ አምጣ በለው? ነገሩ እዚህ ላይ ያበቃል። መረጃ ደሞ ከየትም ሊያመጣ አይችልም።

ምክንያቱም መውሊድን በተመለከተ አንድም የቁርአን ወይም የሀዲስ መረጃ የለምና። ይህም ማረጋገጫው እነሱ ራሳቸው መውሊድ ቢድአ ሀሰና ነው ማለታቸው ነው። መረጃ ያለው ነገር ደሞ ቢድአ ሀሰና ሊሆን አይችልምና።

ነገር ግን አላዋቂዎችን ለማታለል ከቁርአን ከሀዲስ መረጃ አለ ብለው ሊያጣቅሱ ይችላሉ። እውነታው ግን ለመውሊድ ብለው የሚያመጧቸው የቁርአንና የሀዲስ መረጃዎች በነሱ ላይ መረጃ የሚሆኑ እንጂ ለነሱ መረጃ የሚሆኑ አይደሉም።»

Share & join
@drzakirnaiki
615 viewsRed one, edited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 11:12:28 ይህ Channal ኢስላማዊ ግጥሞችን ፤ የፍቅር ግጥሞችን፤ በፍቅር ያበዱ ጥቅሶችን፤ እልህ አስጨራሽ ደስ የሚሉ የፍቅር ታሪኮችን እናቀርባለን! Channalሉን join በማድረግ ይቀላቀሉ።    
68 viewsaMaruOne, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 11:12:28 ሀ ቂ ቃ  ገ ራ ሚ   ቻ ና ል
     ብዙዎች የመሰከሩለት
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል
ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ
ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች
51 viewsaMaruOne, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 06:24:38 ዶ/ር ዛኪር ናይክ አልዋሹም ለታላቁ ፍጥጫ ድንቅ መልስ ክፍል 1
☞በኡስታዝ አቡ ሀይደር


Join us➤ @drzakirnaiki
653 viewsRed one, edited  03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 06:24:38 ዶ/ር ዛኪር ናይክ አልዋሹም ለታላቁ ፍጥጫ ድንቅ መልስ ክፍል 2
☞በኡስታዝ አቡ ሀይደር


Join us➤ @drzakirnaiki
608 viewsRed one, edited  03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 17:04:48 አንድ ጊዜ አባት ከቢሮ ድክም ብሎት ቤት ሲገባ ልጁ ሁለት ፖም ይዞ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሏል፡፡ አባት ፈገግ አለና ልጁን አንዱን ፖም እንዲሰጠዉ ጠየቀዉ፡፡ ይህን የሰማዉ ልጅ ሁለቱንም ፖሞች አንድ አንዴ ገመጥ ገመጥ አደረጋቸዉ፡፡

በዚህ ጊዜ አባት ተቆጣ... “አንተ ሆዳም! እንደዚህ ይደረጋል! አንዱ አይበቃህምና ነዉ ሁለቱንም ለመብላት የምትጣደፈዉ...!” እያለ የንዴት መትረየሱን አርከፈከፈዉ፡፡

ልጅ አዝኖ እንዲህ አለ “አባዬ እኔኮ ሁለቱንም የገመጥኩት........see more
257 viewsaMaruOne, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:21:21 ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!

ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።



Open||ክፈት
90 viewsaMaruOne, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:21:21
'' ሕያው ነፍስ ''
ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ።
በጥበብ_ኢስላም ተዘጋጅቶ ለናንተ የቀረበ።
አዲስ የትም ያልተነበበ ምርጥ የፍቅር ታሪክ።

ማሳሰቢያ ፦ ታሪኩ ሚገኘው የኛ ቻናል ላይ ብቻ ነው።
አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።

የውሸት ማስታወቂያ አይደለም
79 viewsaMaruOne, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:39:54 ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!

ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።



Open||ክፈት
415 viewsaMaruOne, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:39:54
'' ሕያው ነፍስ ''
ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ።
በጥበብ_ኢስላም ተዘጋጅቶ ለናንተ የቀረበ።
አዲስ የትም ያልተነበበ ምርጥ የፍቅር ታሪክ።

ማሳሰቢያ ፦ ታሪኩ ሚገኘው የኛ ቻናል ላይ ብቻ ነው።
አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።

የውሸት ማስታወቂያ አይደለም
382 viewsaMaruOne, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ