Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-10-13 22:34:38
|ጥያቄ ለ ዶክተር ዛኪር

Part 1

ሴት ልጅ ከወንድ የጎን አጥንት ነው የተፈጠረቺው ሰለሚባለው ሰፈ አድርገህ አብራራልኝ ?ጥያቄ ለ
ዶክተር ዛኪር

Part 2 yiketilal...........

Share https://t.me/drzakirnaiki
5.1K views , edited  19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 18:51:25 | አላህ ቃል ገብቶልሃል/ሻል |
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

:በትክክለኛ ሀዲስ ከነብዩ صلى الله عليه وسلم እንደተነገረው➘

:የወንድሙ ክብር #በሀሜት ሲጎድፍ ሰምቶ ሀሜቱን ያስቆመና ከወንድሙ ክብር ላይ የተከላከለለን ሰው፣ #አላህ ከእሳት ሊያድነው ቃል ገብቶለታል

Shere https://t.me/drzakirnaiki
824 views , 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 18:26:22 أذكار المساء


የማታ አዝካር

ውሎህን በዚክር አጠናቅ

▲አላህን በብዙ አውሽ ወንዶችና አውሽወች ሴቶችም አላህ ለእነሱ ምህረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል
854 viewsRed one, edited  15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:18:37
አለምን በእምባ ያራጨ
   የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ
ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ
ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንብቡት


OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡት
364 viewsaMaruOne, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:18:37 አስተማሪ ታሪክ

አንድ ሀብታም ሰው በመስኮቱ በኩል ሲመለከት አንድ ድሃ ሰው ከአቧራ ማስቀመጫው ውስጥ አንድ ነገር ሲመርጥ አየ ...
ኻሊቁ ይመስገን እኔ ድሃ አይደለሁም አለ።

ድሃው ሰው ዞር ብሎ ሲመለከት እርቃኑን ሰው በመንገድ ላይ ሲሄድ አየ ...
ጀሊሉ አመሰግናለሁ አላበድኩም አለ።

እብዱ ሰው ወደ ፊት ተመለከተና

See More ....ብላችሁ ይህን አስተማሪ ታሪክ ያንብቡ ለሌሎችም ሼር ማድረጎን አይርሱ #በኢስላማዊ ትምህርት ቻናል ብቻ
339 viewsaMaruOne, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 22:23:04 ቤት መዋል ደብሮኛል። ቀኑን ሙሉ ስራዬ መተኛት፣ ቲቪ ማየት፣ ሞባይል መጎርጎር፣ አሁንም መተኛት... ኡፍፍ እንዴት ይቀፋል። ዛሬም እንደለመድኩት ሳሎን ሶፋው ላይ ተኝቻለሁ። በግራ እጂ ሪሞት ይዤ፣ በቀኜ ደግሞ ስልኬን ጎረጉራለሁ። ማዘር እና ፋዘር ቅድም ነበር ጥለውኝ የወጡት። "Stay Home" የሚለው መርህ ለነሱ ምንም አይደለም። ታድያ የት እንደሚሄዱ ባላውቅም ቆይተው ይመለሳሉ።

ቤት ውስጥ ብቻዬን ነኝ። ማንም አልነበረም። ድንገት ሳላስበው የቤታችን በር ተንኳኳ። እናቴና አባቴ የወጡት አሁን ነው። ማን ይሆን ያንኳኳው ብዬ በዝግታ ወደ በሩ ተጠጋሁ። የጎረቤት ልጅ ነች። ሰፈር ውስጥ አሉ ከሚባሉ ቆንጆዎች ውስጥ አንዷ ናት። አለባበሷ ያስፈራል። ምን አስባ ይሆን እንደዚህ ለብሳ የመጣችው ብዬ እየፈራሁ በሩን ከፈትኩት። "ሄይ ሰላም ነህ? ጠፋህኮ! በሰላም ነው?" ብላ ጉንጬን ሳም አድርጋ ወደ ውስጥ ገባች.....................See. and read more
303 viewsaMaruOne, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 22:23:04 አስተማሪ ታሪክ

አንድ ሀብታም ሰው በመስኮቱ በኩል ሲመለከት አንድ ድሃ ሰው ከአቧራ ማስቀመጫው ውስጥ አንድ ነገር ሲመርጥ አየ ...
ኻሊቁ ይመስገን እኔ ድሃ አይደለሁም አለ።

ድሃው ሰው ዞር ብሎ ሲመለከት እርቃኑን ሰው በመንገድ ላይ ሲሄድ አየ ...
ጀሊሉ አመሰግናለሁ አላበድኩም አለ።

እብዱ ሰው ወደ ፊት ተመለከተና

See More ....ብላችሁ ይህን አስተማሪ ታሪክ ያንብቡ ለሌሎችም ሼር ማድረጎን አይርሱ #በኢስላማዊ ትምህርት ቻናል ብቻ
254 viewsaMaruOne, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 10:21:21
ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ

የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
1.3K views , edited  07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 19:06:47
ታልፈዋለህ!

ፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል የስጦታው መሸፈኛ ችግር ነው፤ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በትልቅ ችግር ተጠቅልሎ ይደርስሀል።

አሁን የገጠመህ ችግር
የማይታለፍ ቢመስልም ብዙ ስጦታዎች ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር!

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
     https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
597 viewsRed one, edited  16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 08:22:35 ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!

ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።



Open||ክፈት
130 viewsaMaruOne, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ