Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-24 04:51:41 ረመዳን ቀን 2
1) ተውሒድ እና ሺርክ
2) 3 ዱአዎች

#Share https://t.me/drzakirnaiki
726 viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 01:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 03:29:59
#ሱሁር

ረሱል(ﷺ)እንዲህ ይላሉ:-ሱሁርን ብሉ ሱሁርን በመብላት በረካ አለ።

ምንጭ፦ቡኻሪና ሙስሊም

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግፕት ጆይን አድርገው ይ ላ ሉ!
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
1.0K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 00:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 16:45:51 ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል :
«ፆመኛ ሆኖ ምራቅን መዋጥ
  ~
ምራቅን መዋጥ ፆምን የሚያበላሽ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ፡፡ በዚህም የተነሳ አንድ ቦታ ከተቀመጡ አካባቢያቸውን ምራቅ በምራቅ ሲያደርጉት ያጋጥማል፡፡ ምራቅ ፆም ያበላሻልን?
1. መደበኛ ወይም ከወትሮው ያልበዛ ከሆነ
ከተለመደው ያልተጋነነ ምራቅ ከአፍ አውጥተው ካልመለሱት በስተቀር ባለበት ሁኔታ ቢዋጥ ፆም እንደማያበላሽ ኢብኑ ሐዝምና ነወዊይ የዑለማእ ወጥ ስምምነት (ኢጅማዕ) ጠቅሰዋል፡፡
2. ታስቦበት ባልሆነ መንገድ ከበዛና ከተጠራቀመስ?
ሆን ብለን ሳናጠራቅመው እንዲሁ ወሬ ስናወራ ወይም ቁርኣን ስንቀራ፣… ምራቃችን ሊበዛ ይችላል፡፡ ይህንንስ የዋጠ ፆሙ ይበላሻል? ነወዊይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ሳይታሰብበት ብዙ ምራቅ ቢጠራቀም፣ ለምሳሌ ንግግሩ በመብዛቱና መሰል ሰበብ የተነሳ ሆን ብሎ ሳያደርገው ቢበዛና ቢውጠው (በሻፍዒያ መዝሀብ) ያለ ልዩነት ፆሙ አልተበላሸም፡፡” ይሄ የብዙ ዑለማዎች አቋም ነው፡፡
3. ታስቦበት ከተጠራቀመስ?
አንድ ሰው ሆነ ብሎ ምራቁን ካጠራቀመ በኋላ ቢወጠው ፆሙ ይበላሻል ወይስ አይበላሸም በሚለው ላይ ውዝግብ አለበት፡፡ በሻፍዒያ መዝሀብ ትክክለኛው አቋም ሐንበሊያም ዘንድ እንዲሁ “ፆሙ አይበላሽም” የሚለው ነው፡፡ ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚንም ረሒመሁላህ “ፆሙ አይበላሽም” የሚለውን መርጠዋል፡፡ ሆኖም ግን እራስን ከውዝግብ ማራቅ ተገቢ ነውና መጠንቀቁ ሰላማዊ ምርጫ ነው፡፡

አክታን መዋጥስ?
~~~
4. ከአቅም በላይ ከሆነ
ማስወገድ በማይችለው መልኩ ከጭንቅላቱ ቀጥታ ወደታች የሚወርድ አክታ ከሆነ ሊጠነቀቀው አይችልም፡፡ አላህ ደግሞ ከአቅም በላይ በሆነ ነገር አይዝም፡፡
5. መቆጣጠር ሲቻል ቢዋጥስ?
ነገር ግን ስራዬ ብሎ አውጥቶ አፉ ጋር ካደረሰው በኋላ መትፋት ሲችል ቢውጠው ፆሙ ይበላሻል ያሉ ዐሊሞች አሉ፡፡ ከፊሎቹ ግን ይህም ቢሆን አይበላሽም ብለዋል፡፡ ለምሳሌ ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን ረሒመሁላህ “ፆሙ አይበላሽም” የሚለውን መርጠዋል፡፡ ታዲያ “ፆሙ አያበላሽም” ይበሉ እንጂ ድርጊቱ ፆመኛ ለሆነም ይሁን ላልሆነ ሰው ሐራም እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ አንደኛ አፀያፊ ነው፡፡ ሁለተኛ ምናልባትም በሽታ አምጪ ተህዋሲያንን የተሸከመ ሊሆን ስለሚችል ወደ ሆድ ሲገባ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል የሚል ነው፡፡ [ሸርሑል ሙምቲዕ፡ 6/428] እራስን ከውዝግብ ለማራቅ ሲባል መራቁም እራሱን የቻለ ዋጋ አለው፡፡ ወልላሁ አዕለም፡፡»

#Share https://t.me/drzakirnaiki
1.9K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 12:05:03 Channel photo updated
09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 05:20:27 ረመዳን ቀን 1
1) ላኢላሃ ኢለላህ ትርጉም፣
2) 3 ዱአዎች

JOIN
https://t.me/drzakirnaiki
1.1K views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 02:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 22:01:59
እንኳን ለ1444ኛው ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ።

አላህ ሆይ ረመዳንን በአማን እና በኢማን፣ በሰላም እና በኢስላም፣ በሶላት፣ በጾም እና ቁርኣንን በመቅራት ላይ የሚያግዘን አድርገው። አላህ ሆይ! እኛን ለረመዳን አስረክበን። ረመዳንንም ለኛ አስረክብ። ተቀባይነት ያገኘ አድርገህም ተረከበን። አንተ የዓለማት ጌታ ሆይ!»

ረመዷን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.0K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 18:42:52
#ሰርጌ እየተደገሰ ከወንድሜ አረገዝኩ
              STRONG IMAN

     ....በጣም የምወደው የአዕምሮ ችግር ያለበት ወንድሜ ለልደቱ ቀን ሰርፕራይዝ ላደርገው ይዤው ወጣሁ። ስንዝናና አምሽተን በጣም ሞቅ ብሎን ተያይዘን ክፍል ይዘን አደርን።

ስንነቃ ሁለታችንም SEE MORE
#ወላሂ ውሸት አይደለም ሙሉውን
ለማግኘት Open ይበሉ
51 views , 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 17:02:06
ረመዷን ከመግባቱ በፊት
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አደራ ወደ የረመዷን መጀመሪያው ምሽት ከመግባቱ በፊት እነዚህን ነገሮች...!
||
1ኛ) ነፍስያንን ከቂም ማጥራት እና ሸይጧን ያበላሸውን ግንኙነት መጠገን።
:
2ኛ) በተውበት ላይ እውነተኛ መሆን ተውበታችን ከረመዷን በኋላ ወንጀልላችንን ለማዘግየት እንዳትሆን።
:
3ኛ) የጾም ረሐብና የድህነት ረሃብ እንዳይሰባሰብባቸው የተቸገሩ ዘመዶችን፣ ጎረቤቶችን እና ሌሎችንም ፈትሹ።
:
4ኛ) እንኳን ደስ ያለዎት መልእክቶች ውብ ናቸው መለዋወጥ ከእርሷም ምርጧ በስልክ ልውውጥ ወሩ በመግባቱ እንኳን ደስ ያለዎት ብለው ዱዓ መደራረግ እና ደስታን መለዋወጥ ነች።
||
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
992 views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 16:59:49
አዲስ አበባ የረመዿን ካላንደር! የኢፍጣር፣ የሰሑርና የሶላት ወቅቶች!

ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው።

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
851 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 22:47:44 ╭━━━━━━╮
┃   ● ══       ┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃  የስልክ ጥሪ
┃███████┃  ይፈልጋሉ ?
┃███████┃
┃                      ┃
╰━━━━━━━╯
አሁኑኑ   ለረመዳን  የሚሆኑ  የስልክ ጥሪ   ከፈለጉ  Join ብለው ይቀላቀሉን በአነስተኛ size  ( k.b)

የስልኮትን  ጥሪ  ያስዉቡ
አሁኑኑ ከስር #JOIN ይበሉ


    JOIN
   
569 viewsМαнι ×͜×, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ