Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-08 20:03:13 ለአዲሱ የሙስሊሙ ኡማን አንድ ለማድረግ የተጀመረው #challenge የጀመዓ ስማችንን ማን እንበለው እስቲ በ vote የወደዳችሁትን ስም አሳዩን
anonymous poll

አንድነታችን ለዲናችን – 35
56%

ዳእወቱል ኢስላም – 14
22%

የሙስሊሞች ድምፅ – 8
13%

አብሮነታችን – 6
10%

63 people voted so far.
120 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 10:34:25 #deva

ስለ አዲሱ #challenge ሁሉም የሙስሊሙ ኡማ ማስማት ያለበት ለሌሎችም ማስተላለፍ እንዳትረሱ እንሻ አላህ
1.1K views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:36:16 አላህ ምስክሬ ነው ወላሂ ከኔ ቻናል ስም ተመርጦ ከተሰየማ 200ሜጋበይት ለእድለኛው እሰጣለሁ እሸለማለሁ እዬ ቃል የኔ የሀምዛ ነው እንደ #Gruop ተሸለማላችሁ በአጠቃላይ ሁለት ግዜ ሽልማት ስም በመውጣት ብቻ እና ምን ተሰረላችሁ ዳይ ወደ ስም ስያሜ...
350 views『ℍ 』እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ, 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:50:53 ጉዞ ወደ አንድነት ሙስሊሞች ንቁ deva አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ አንድ ለሙስሊሙ ኡማ ይጠቅማል ብዬ ያሰብኩትን ነገር ለናንተ አካፍላቹዋለው። እንደ ምናውቀው እኛ ሙስሊሞች በዚ ሰዓት ላይ በብሄር በዘር በጎሳ እየተከፋፈልን የተፈጠርንበትን አላማ ዘንግተናል። ለምንድነው የተፈጠርነው??? እኛ ሙስሊሞች የተፈጠርነው የአላህን ቃል ለመታዘዝ ማለትም አላህ…
805 viewsMahi, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:31:56 ጉዞ ወደ አንድነት ሙስሊሞች ንቁ

deva

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህት ወንድሞቼ
ዛሬ አንድ ለሙስሊሙ ኡማ ይጠቅማል ብዬ ያሰብኩትን ነገር ለናንተ አካፍላቹዋለው።

እንደ ምናውቀው እኛ ሙስሊሞች በዚ ሰዓት ላይ በብሄር በዘር በጎሳ እየተከፋፈልን የተፈጠርንበትን አላማ ዘንግተናል። ለምንድነው የተፈጠርነው???


እኛ ሙስሊሞች የተፈጠርነው የአላህን ቃል ለመታዘዝ ማለትም አላህ የፈቀደልንን በማድረግ የከለከለንን ለመከልከል ነው ነገር ግን አሁን ላይ ያለንበት ሁኔታ ስናየው ወሏሂ እጅጉን ያሳዝናል አንተ ኦሮሞ ነህ አንተ አማራ ነህ ስንባባል ላኢላ ሃኢለላ ሙሀመዱን ረሱለላህ በምትለው ቃል መተሳሰራችንን ረስተነዋል እንደገና ደሞ እኛው ሙስሊሞች ውስጥ እራሱ ትልቅ ችግር አለ ሱፊ ሰለፊ አህባሽ አረ ሌላም ብዙ አሉ እየተባባልን እንከፋፈላለን ቆይ ምን ማለት ነው ወሏሂ ያሳፍራል አርቀን እናስብ እስቲ በቃ ላኢላ ሃኢለላ ሙሀመዱን ረሱለላህ ያለ ሁሉ እህቴ ነሽ ወንድሜ ነህ አለቀ የምን ሱፊ የምን አህባሽ ነው ወሏሂ ተመካክረን በማሃላችን ያለውን ችግር መፍታት አለብን መውሊድ በመጣ ቁጥር ይከበራል አይከበርም እያልን ከራሳችን እህት ወንድሞች ጋር እየተሰዳደብን እንከፋፈላለን ቆይ መች ነው ተዋደን ሁሌም አብረን የምንቆመው ረመዳን ሲመጣ ነው አብሮነት የሚታየን ሌላ ግዜ አላህ የማይጠይቀን ነው እንዴ የሚመስለን አላህ አህባቢ እንንቃ ኡስታዞቻችን እስኪናገሩን ድረስ ዝም ብለን መቀመጥ የለብንም ወጣቶች እንነሳ በአላህ ረመዳንን በአብሮነት እንቀበለው ከረመዳን ቡኋላም አንድነታችንን አጠናክረን እንጠብቅ። አላማችን ሱፊ ሰለፊ አህባሽ የሚባለውን ክፍፍል አጥፍተን ዲናችንን መጠበቅ ነው በቅርብ ቀን ይህንን #challenge እኔና ወደ አስር ከሚሆኑ እህት ወንድሞቼ ጋር አንጀምራለን ኢንሻ አላህ።

እስቲ ሁላቹም በዚ ሀሳብ ላይ አስታይታችሁን አስቀምጡልን
981 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 23:16:49
pp የሚሆኑ ኢስላማዊ ጥቅሶች ፣ ግራፊክሶች እና ፒክችሮች አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት ኢስላማዊ የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?
ሓዲሶችስ ይፈልጋሉ
335 viewsMahi, 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 20:34:21
ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?? ሀ//በሁለት: ለ//በሶስት: ሐ//አራት: መ//አይከፈልም:
1.2K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, edited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 20:28:02 ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?? ሀ//በሁለት: ለ//በሶስት: ሐ//አራት: መ//አይከፈልም:
1.2K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 19:27:10 ተዉሂድ በስንት ይከፈላል??

ሀ//በሁለት:
ለ//በሶስት:
ሐ//አራት:
መ//አይከፈልም:
1.2K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 13:50:21 ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል:
የሸዕባን ግማሽ ሌሊት

#ጥያቄ↶

አንዳንድ ዳእዋዎች ላይ የሸዕባንን ግማሽ በፆም ሌሉቱን ደግሞ በኢባዳ ማሳለፍ በሀዲስ እንዳለ ሲናገሩ ሰምቼ ነበርና ሀዲሱ ትክክል ነውን

መልስ↶

በመጀመሪያ ደረጃ በሸዕባን ወር አጋማሽ ላይ ቀኑንም ሆነ ሌሊቱም በፆም እና በዒባዳ መለየት ዙሪያ የመጡት ሀዲሶች ከዶዒፍነት አልፈው በነብዩ     ላይ የተቀጠፉ ሀዲሶች መካከል የሚመደቡ ናቸው። ይህ በመሆኑም ሳቢያ በነዚህ ሀዲሶች መስራት ይቅርና ማስተላለፉም የተከለከለ ነው።

ለዚህም ሲባል በርካታ ዑለሞች ይህን ወቅት ቀኑንም ሆነ ሌሊቱን በማንኛውም የዒባዳ አይነት ልዩ አደርጎ የማሳለፍ ተግባር በሸሪዓችን መሰረት ከሌላቸው ቢድዓዎች መካከል እንደሚመደብ ተናግረዋል። ሆኖም በየወሩ አያመል_ቢድ (ሶስቱ አብሪ ቀናት) ማለትም የወሩን 13ኛ ፣  14ኛ እና 15ኛ ቀንን መፆም የተወደደ ከመሆኑ ጋር መፆም የፈለገ ከዚሁ ከሸዕባን ግማሽ ጋር ይገጥማልና አይቻልም አይባልም። አያመልቢድ መፆምን እስካሰበ ድረስ የተወደደ ተግባር ነው።



#ምንጭ↶

አልመውዱዓት ለኢብኑል ጀውዚይ ፣ 2/440–445
አልባዒሱ አላ ኢንካሪል ቢደዒ ወል ሀዋዲሲ  ፣ ለአቡ ሻመቲ አሽሻፊዒይ ፣ ከገፅ 124 –137 ‏
መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ተይሚያህ ፣ 28/138
ፈታዋ ኢስላሚያህ ፣ ለኢብኑ ባዝ ፣ 4/511
አልባሂሱል ሀሲሱ ፣ ለኢህመድ ሻኪር ፣ 1/278

#share_share_Share_share

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
1.8K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ