Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-02-22 17:13:35
ዶ/ር ዛኪር ናይክ ስለ" ኤርቱግሩል "እና ስለ መሰሎቹ ፊልም ተጠይቆ የሰጠው ምላሽ
ዶ/ር ዛኪር ናይክ ምን አለ

አዳምጡ እና ከሱ እንደምትማሩ ተስፋ አደርጋለሁ

#ሼር_አድርጉ
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
2.4K viewsŘěď.. [90.5%] , edited  14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 22:38:16
ለረመዷን ከወጡ ምርጥ ምርጥ ነሺዳዎች ውስጥ የማንን ነሺዳ ይፈልጋሉ። ከፈለጉ አሁኑኑ ከታች ይምረጡ
684 views., 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 22:12:56 wave time
Admin don't post
@nebil_waver
710 views., 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 19:13:04
ጓደኛ ይኑርህ
በቀናው መንገድ ላይ የሚተባበርህ
ሚስጥርህን አውቆ ዱዓ ሚያደርግልህ
ደስታህ አስደስቶት የሚደሰትልህ

ከሀራም ነገሮች የሚከለክልህ
ምንም ነገር አድርግ የማይጠረጥርህ
አስመሳይ ያልሆነ ጓደኛ ይኑርህ

አለ እንዴ እንዲህ አይነት ጓደኛ?

አዎ አለ ።
ብዙ በይሆንም አሉ
አሏህ መልካም ጓደኞችን የብዛልን  ኣሚን

╭┅━━• ⚘ •━━━┅╮
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
╰┅━━• ⚘ •━━━┅╯
1.6K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 15:18:48
part-2

ካሳመንከኝ እሰልማለው. .

እስቲ ሁላችሁም እንዲ ግልፅ ሁኑ
ጠይቁ መርምሩ ያመናቹትን ተከተሉ ምን ያህል ሰለሃይማኖታችሁ እንደምታቁ
እራሳችሁን ጠይቁ

#Share @drzakirnaiki
@drzakirnaiki
1.8K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, edited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 21:48:29
አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ መለቀቅ ተጀምሯል።

#የህልም_ሳቅ
እውነተኛ ታሪክ

Join የሚለውን በመንካት ታሪኩን ማግኘት ትችላላችሁ
431 views., 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 19:45:52
ለሰዎች ስትል ሳላት እንዳትቀር። ብቻህን መወለድህን አስታውስ፣ ብቻህን ትሞታለህ፣ ብቻህን ወደ መቃብር ትሄዳለህ፣ በፍርድ ቀን ብቻህን ትጠየቃለህ። ስለዚህ ለሰዎች ስትል ዲን በፍፁም አትደራደር። አንተን ለማዳን አይመጡም።

#share_share_Share_share
JOIN
https://t.me/drzakirnaiki
1.7K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.❥︎➳⃝ ͢ ̶̶ͥ ̶ ➣, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 11:35:42

ዶ/ ዛኪር የትና በምን ሁኔታ ላይ ነው ??

እውን ዶ/ር ዛኪር ናይክ ወንጀለኛ ነውን?

#ሼር_አድርጉት https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
695 viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 07:13:22 የዶክተር ዛኪር ናይክ ቪዲዮ ምን ይመስል ነበር እና መቀጠል እንዳለብን ወይም እንደሌለብን በአስተያየቶቹ ( Comment) ውስጥ ያሳውቁን።
962 viewsŘěď.. [98.5%] , 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 22:07:30
ለሶስት አመት አብረው የኖርኩት ፋቅረኛዬ ከደኝ አላህ አይቀጣውን ?

ምርጥ መልስ በዶክተር ዛኪር ናይክ

ከተመቻቹ #ሼር_አድርጉት
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
1.4K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ