Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Muslims ☪️

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — Ethio Muslims ☪️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — Ethio Muslims ☪️
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.98K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-02-17 23:33:57
Pp የሚሆኑ ኢስላማዊ ጥቅሶች ፣ ግራፊክሶች እና ፒክችሮች አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት ኢስላማዊ የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?
186 views𝖍𝖆𝖒𝖚𝖉ツ, 20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 22:36:19
part-1

ካሳመንከኝ እሰልማለው. .

እስቲ ሁላችሁም እንዲ ግልፅ ሁኑ
ጠይቁ መርምሩ ያመናቹትን ተከተሉ ምን ያህል ሰለሃይማኖታችሁ እንደምታቁ
እራሳችሁን ጠይቁ

Part 2 ይቀጥላል

#Share @drzakirnaiki
@drzakirnaiki
537 viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 11:17:16 «ሙስሊም ማለት ለሙስሊም ለወንድሙ ህመም የሚታመም ነው።

ወንድሙን ሲያመው ልክ እሱኑ ራሱን ያመመው ያክል ይሰማዋል።»

ኢብኑል ቀይም

#መልካም ጁምዓ
278 viewsŘěď.. [98.5%] , 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 10:26:45
የውመል ጁሙአ

የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
" የውመል ጁሙአ ቀኑንም ማታውን እኔ ላይ
ሰለዋት ማድረግን አብዙ፡ እኔ ላይ አንድን ሰለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ሰለዋት
ያወርድለታል
#Share

╭┅━━• ⚘ •━━━┅╮
https://t.me/disk_drzakirnai
https://t.me/disk_drzakirnai
╰┅━━• ⚘ •━━━┅╯
388 viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 07:46:41 =>> ዛሬ ጁመአ ነው°♡♡°

↝《ሱረቱል ↝አል ካህፍ 》

_የቻለ ያንብብ ያልቻለ ያዳምጥ_

↝ቃሪዕ ረዐድ ከርዲይ

Hamud
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
622 views𝖍𝖆𝖒𝖚𝖉ツ, 04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 23:53:13
እነሆ የእለቱ አሸላሚው ጥያቄ
1) ረሱል ﷺ እቺን ምድር ለቀው ሲሄዱ ስንት አመታቸው ነበር ?

ሀ)61 ለ)62

ሐ)63 መ)64
72 viewsᴍ ᴛʜᴇ ᴅᴀƦᴋ ʙᴏʏ, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 23:44:50 ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!

ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።



Open||ክፈት
94 views『ℍ 』እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 10:28:06 እስልምና ግን ውበቱ
================

በየትኛው የዓለማችን ክፍል ላይ አዛን ከሰማን ሳናመነታ ወደዛ መስጅድ እንሄዳለን፣ በእኩል እንቅስቃሴ ወደ አንድ ቂብላ እንሰግዳለን፣ ሙስሊም ሁሉ ወንድማችን ነው፣ የጋራ መመሪያ ቁርኣንና ሐዲሥ አለን፣ አንድ አምላክ ብቻ እናመልካለን… እኛ ማነን?

በ"ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ ሙሐመድ ረሱሉ-ል'ሏህ" ገመድ የተሳሰርን ሙስሊሞች ነን

ከየትኛውም ዓለም ና፣ ከየትኛውም ቤተሰብ ተገኝ፣ ድሃም ሁን ባለሃብት፣ ባለ ስልጣንም ሁን መደበኛ ህዝብ፣ አካል ጉዳተኛም ሁን ጤነኛ… ያለ ምንም ልዩነት የምትሰግደው በተመሳሳይ ረድፍ (ሶፍ) ላይ ነው፣ የምትሰግደውም ለአንድ አምላክ ብቻ ነው። ድሆችና አካል ጉዳተኞች ወደ ኋለኛው ሶፍ ሁኑ አይባልም። እንዳውም ለነዚህ ልዩ እንክብካቤና ድጋፍ እንድናደርግ ታዘናል።

ምን ያምር ዲን

እስልምናችን ኩራታችን! ከጌታችን የተቸረን በዋጋ የማይተመን ልዩ ስጦታችን! ሙስሊሞች አድርጎ እንጂ አይግደለን!
Amin

@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
2.1K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 21:35:23
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

#ደስ የሚል ስቃይ

የትም ያልተነበበ አዲስ ፣ ምርጥ ፣ ተወዳጅ ፣ አጓጊ እና መሳጭ የፍቅር ታሪክ.... ተጀምሯል ይግቡና ያንብቡ
...................


ፀሀፊ: ኢክራም ሷሊህ

ለማንበብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
371 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.❥︎➳⃝ ͢ ̶̶ͥ ̶ ➣, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 16:17:04
ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ
36 views𝖍𝖆𝖒𝖚𝖉ツ, 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ