Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-05 21:36:15 profile ያደረጋችሁት comment ላይ ረመዳን ከሪም ብላቹ ላኩ
764 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 20:56:53
አላህ ሆይ.... የረመዳን ወርን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን !
اللهم بلغنا رمضان

#ሁላችንም PROFILE እናርገው
993 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:26:29 ከሸዕባን ግማሽ በኋላ መፆም ሁክሙ ምንድን ነዉ?

በኡስታዝ አቡ ሙስሊም

#Share https://t.me/drzakirnaiki
1.3K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 09:37:08 ዛሬ የደስታ ቀን ነው!!

በየእድሜያቹ እየገባቹ ተደሰቱማ!

እድሜ መዋሸት ያስቀጣል
70 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 07:54:49 የዚና (ዝሙት) አስከፊነት
=================
«ዛሬ ዛሬ ዚና እንደስልጣኔ መገለጫ ሆኗል ቢባል ማጋነን አይሆንብነኝም»!!
||
ዚና እንደቀላል በየአካባቢያችን ይፈፀማል፣ ቦይ ፍሬንድ ገርል ፍሬንድ እየተባባሉ ያለ ኒካህ መገናኘት፣ መጨዋወት፣ ሻይ ቡና መባባል የተለመደ ሆኗል፣ ነውርነቱ ከህብረተሰቡ ላይ ተነስታል ሃያዕ፣ ሀፍረት (ጥብቅነት) የሚባል ነገር እንደ ኃላ ቀርነት እየታየ መጥቷል፡፡

ያለ ኒካህ እንዴት ብለህ ስትላቸው አክራሪ ወገኛ አድርገው  ያዩሃል፡፡
ዚና በመጨረሻ ዘመን እንደሚስፋፋ ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ጠቁመውናል:-
«ከቂያማ ቀን ምልክቶች እውቀት፣ ይነሳል፣መሀይምነት ይነግሳል፣ ዝሙት ይስፋፋል፣ አስካሪ መጠቶች ይጠጣሉ፣ የሴቶች ቁጥር ይበረክታል፣ የወንዶች ቁጥር ያንሳል፣ ለሃምሳ ሴቶች አንድ ወንድ እስከሚደርስ…»።
ቡኳሪ ዘግበውታል

አምለካችን አላህ እንዲህ ይላል:-
وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًاَ۝
«ዝሙትን አትቅረቡ፣ እርሱ አፀያፊና መንገዱም የከፋ ነው»፡፡
ቅዱስ ቁርኣን ኢስራዕ (32)

አላህ በዚህ የቁርአን አንቀፅ ዝሙትን
አስከፊነት በጥብቅ አስታውቋል፣

ዝሙት አፀያፊና መንገዱ የከፋ የሆነበት በዚህ በዱንያ በአኼራም አደገኝነቱ ከሌሎች ወንጀሎች ለየት
ያለ መሆኑ ነው፣ እዚህ ዱንያ ላይ ቅጣቱ
ይመለከታቸዋል፡

አብደላህ ኢብኑ አባስ «ዝሙት
የሚፈፅም ሰው አላህ የቀልቡን ኑር ብርሀን ይገፈዋል ብለዋል»፡፡ የቀልቡን ኑር የተገፈፈሰው የፊቱ ኑር ይጠፋል፡፡ በዚህችም በቅርቢቱ አለም አሰቃቂ አስከፊ በሽታ ይገጥመዋል፡፡

ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዳሉት «…ዝሙት እየተበራከተና እየተስፋፋ ሲመጣ ቀደምቶቻችሁ የማያውቁት ወረርሽኝ ይከሰታል»። ብለዎል።

ከዚህ አስቀያሚ ድርጊት እንድንርቅ የዛኒና የዛኒያ  የወንድና የሴት ዝሙተኛን ቅጣት እንዲህ ሲል ነግሮናል:-
الزَّانِيَةُ وَالزَّانِي فَاجْلِدُوا كُلَّ وَاحِدٍ مِّنْهُمَا مِائَةَ جَلْدَةٍ ۖ وَلَا تَأْخُذْكُم بِهِمَا رَأْفَةٌ فِي دِينِ اللَّهِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۖ وَلْيَشْهَدْ عَذَابَهُمَا طَائِفَةٌ مِّنَ الْمُؤْمِنِينََ۝
ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን (ያላገቡ እንደኾኑ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርኅራኄ አትያዛችሁ፡፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደኾናችሁ (አትራሩ)፡፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት፡፡
ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል ኑር (2)

قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونََ۝
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡
ቅዱስ ቁርኣን ሱራ አል-ኑር (30)

«ሁላችንንም አላህ የከለከለንን የምንከለከል፣ ያዘዘንን የምንታዘዝ ያድርገን»
#ሼር_አድርጉት

ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ!

[[[[[ https://t.me/drzakirnaiki ]]]]]]
((([ https://t.me/drzakirnaiki ]))))
423 viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 23:20:30
ሰላም ውዶቼ አዲስ ቻናል ላስተዋውቃቹህ

★ጣፋጭ ታሪኮችን
★የልብ አድርስ ጥቅሶች
★ማራኪ እና አጫጭር ንግግሮች
★ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች
★ በ አማርኛ በ አረብኛ እና በ እንግሊዘኛ የተፃፉ ምርጥ ጥቅሶችን ያገኛሉ
ሳያመልጣችሁ ጆይን ይበሉ
ትወዱታላቹህ
121 viewsᴍ ᴛʜᴇ ᴅᴀƦᴋ ʙᴏʏ, 20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 09:10:20


《የጁምአ ዱዐ》
አላህ ሆይ እኛ እንለምንሀለን
ገር የሆነን ነገር ከኀላው መጣበብ የሌለበትን
መብቃቃትን ከበስተኀላው ድህነት የሌለበትን
እርጋታን ከበስተኀላው ፍራቻ የሌለበትን
ደስታንም ከበስተኀላው ሀዘን የሌለበትን ወፍቀን

አሚን
1.6K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, edited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 09:08:31
﷽ { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ድዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሠ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት

Share https://t.me/drzakirnaiki
1.5K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, edited  06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 22:22:42 ዛሬ የደስታ ቀን ነው!!

በየእድሜያቹ እየገባቹ ተደሰቱማ!

እድሜ መዋሸት ያስቀጣል
50 viewsᴍ ᴛʜᴇ ᴅᴀƦᴋ ʙᴏʏ, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 21:31:15
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ?
ሀ , 51
ለ , 60
ሐ, 63
መ, 40
ረ ,መልስ የለም
98 viewsᴍ ᴛʜᴇ ᴅᴀƦᴋ ʙᴏʏ, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ