Get Mystery Box with random crypto!

﷽ 《የጁምአ ዱዐ》 አላህ ሆይ እኛ እንለምንሀለን ገር የሆነን ነገር ከኀላው | Ethio Muslims ☪️



《የጁምአ ዱዐ》
አላህ ሆይ እኛ እንለምንሀለን
ገር የሆነን ነገር ከኀላው መጣበብ የሌለበትን
መብቃቃትን ከበስተኀላው ድህነት የሌለበትን
እርጋታን ከበስተኀላው ፍራቻ የሌለበትን
ደስታንም ከበስተኀላው ሀዘን የሌለበትን ወፍቀን

አሚን