Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-16 21:12:53
#اللهم بلغنا رمضان

#Share to your muslim friends

●────────亗 ♡o。.✿ฺ。ʀᴀᴍᴀᴅᴀɴ➳ꨄ

https://t.me/islamic_graph
3 views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 11:42:44 ሳምንት ቀረው!
በረመዷን መስጊድ የሚመጡ አዳዲስ ፊቶችን ልታዩ ትችላላችሁ። እኛ ነባር ነን፤ እናንተ ከየት መጥታችሁ ነው አትበሏቸው። ማን ወደርሱ ቅርብ እንደሆነ የሚያውቀው እርሱ አላህ ብቻ ነው።
#Share
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
1.3K views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 11:39:03 #ሶላት ለማይሰግድ ወንድምህ #ሂድ ስገድ አለበለዚያ ጀሀነም ትገባለህ" አትበለው።
ይልቁንስ "#ወንድሜ ጀነት አብረን እንድንገባ ና አብረን እንስገድ" በለው!

https://t.me/drzakirnaiki
1.1K views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 09:34:20
ይቅር እንባባል አፈይቱሊሏህ
እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'"
•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ

=እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብያለሁ ።
*እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ?
ከአባት
ከእናት
ከወንደም
ከእህት
ከዘመድ
ከጎሮቤት

ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ።
* አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ

#ሼር
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
1.5K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 23:27:12
አንቺ ግን በጣም ትገርሚያለሽ

እውነት #ሙስሊም_ሴት ሆነሽ ይህ #Channel ሳይኖርሽ #Telegram እየተጠቀምሽ ነው?

እነሆ ይህ እድል ሳያመልጥሽ አሁኑኑ #JOIN የሚለውን ብቻ በመጫን የዚህ ልዩ የሴቶች ብቻ Channel አባል መሆን ትችያለሽ እመኚኝ በእርግጠኚነት ተጠቃሚ ትሆኛለሽ።
214 viewsМαнι ×͜×, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 21:18:57 ለረመዳን የሚሆን የስልክ ጥሪ
በአነስተኛ size( k.b) የተዘጋጁ ምርጥ ምርጥ ነሺዳ ከፈለጋችሁ አሁኑኑ join በሉት
https://t.me/ebroman12
https://t.me/ebroman12
https://t.me/ebroman12
897 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, edited  18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 06:38:56
አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች

ለኘሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች

ኢስላማዊ ጥቅሶች

የሚያገኙበት ገራሚ ቻናል ነው JOIN ይበሉና ቤተሰብ ይሁኑ!!
1 viewAteş , 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 06:34:36 ╭━━━━━━╮
┃   ● ══       ┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃  የስልክ ጥሪ
┃███████┃  ይፈልጋሉ ?
┃███████┃
┃                      ┃
╰━━━━━━━╯
አሁኑኑ   ለረመዳን  የሚሆኑ  የስልክ ጥሪ   ከፈለጉ  Join ብለው ይቀላቀሉን በአነስተኛ size  ( k.b)

የስልኮትን  ጥሪ  ያስዉቡ
አሁኑኑ ከስር #JOIN ይበሉ


    JOIN
   
18 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 06:34:22
ይህ የሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ ትምህርቶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው የሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ ወዳጆች
26 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 06:32:12
#اللهم بلغنا رمضان

#Share to your muslim friends

●────────亗 ♡o。.✿ฺ。ʀᴀᴍᴀᴅᴀɴ➳ꨄ

https://t.me/islamic_graph
39 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢ ̶ͥ, 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ