Get Mystery Box with random crypto!

ሳምንት ቀረው! በረመዷን መስጊድ የሚመጡ አዳዲስ ፊቶችን ልታዩ ትችላላችሁ። እኛ ነባር ነን፤ እናን | Ethio Muslims ☪️

ሳምንት ቀረው!
በረመዷን መስጊድ የሚመጡ አዳዲስ ፊቶችን ልታዩ ትችላላችሁ። እኛ ነባር ነን፤ እናንተ ከየት መጥታችሁ ነው አትበሏቸው። ማን ወደርሱ ቅርብ እንደሆነ የሚያውቀው እርሱ አላህ ብቻ ነው።
#Share
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki