Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-21 22:46:51
ዉድድሩ በአሪፍ እልህ አስጨራሽ ሁኔታ እየሄደ ነው እርሶስ ለከዋል ከላኩ አሁኑኑ ፈጥነው ይላኩ እራስንም መፈተሽ እንደውድድር ነውና በርቱልን ሁቦቼ ያማለት ሴቶች ወንድሞቻቹን በማጋበዝ በርቱ አሸናፊን የምናሳውቅበት ቀን እየደረሰ ነው ተወዳዳሪዎች Like & Share ማስደረጋቹን እንዳትረሱ ዋጋ ይኖረዋል።
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
ልብ በሉ ለወንዶች ብቻ ነው ውድድሩ
ለመወዳደር በዚህ ያናግሩን
@mahiro_fkr
@Alhamdulilah25
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
◆◈  ᴊᴏɪɴ & Sʜᴀʀᴇ   ◈◆
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
175 viewsМαнι ×͜×, 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 18:20:43
ሰበር መረጃ
===========
የረመዿን ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ነገ እሮብ የሸዕባን 30ኛ ቀን ሲሆን የወርሃ ረመዿን ጾም ከነገ በኋላ ሐሙስ የሚጀመር ይሆናል።

ረመዿን ሙባረክ! አላህ ረመዿንን ለኛ የገራ ያድርግልን፣ እኛንም ለርሱ የተገራን ያድርገን።


BREAKING NEWS: The Crescent for the month of #Ramadan1444 was NOT SIGHTED in Saudi Arabia today

Subsequently, Thursday 23rd March 2023 will be the first day of Ramadan 1444.

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
2.3K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, edited  15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 07:05:26
ዛሬ ጨረቃ ከታየች እሮብ ረመዳን 1 ብሎ ይጀምራል፣ ዛሬ ካለታየች  ሀሙስ የመጀመሪየውን የረመዳን ፆም እንጀምራለን።
አላህ ያድርሰን

Share @drzakirnaiki
2.7K views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, edited  04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 05:53:08
በዚህ ረመዳን መጾም መቻላቺን እንዴት እንደተባረክን ያሳያል ፡፡ ያለፈው ዓመት ከሞላ ጎደል ከወደቀበት ሁኔታ ጋር እንዴት እንደነበረ ተመልከቱ ፣ ስንት ሰዎች ሞተዋል ሆኖም ግን አሁንም አላህ ጠብቆናል እናም በዚህ የተባረከ ወር እንድንደርስ እና እንድንጾም ፈቀደልን ፡፡

አልሀምዱሊላህ።
______________________
አንብበን እውቀት ካገኘንበት እና ለምን የምናቀውን አናሳውቅ ስስታም አንሁን ያወቅነውን እናሳውቅ
ለ 10 ሰው #ሼር_ያድርጉ
https://t.me/drzakirnaiki
2.5K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 02:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 23:04:59 ፆም #የማያበላሹ ነገሮች
~ ~~
ቀጥሎ የተዘረዘሩት ፆም አያጠፉም።

1- የህክምና መርፌ መወጋት፣
2- ምግብ መቅመስ (ከተዋጠ ፆም ያጠፋል)፣
3- የአይን ጠብታ፣ ኩል መኳል፣ የጆሮ ጠብታ፣ የአፍንጫ ጠብታ፣
4- አካልን ለማቀዝቀዝ መታጠብ፣
5- የሽቶ ወይም የኹር ሽታ፣
6- መፋቂያ በማንኛውም ሰዓት መጠቀም፣
7- ዋገምት/ሒጃማ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም)፣
8- ማስታወክ ወይም ማስመለስ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም።)
9- ለምርመራ ደም መስጠት፣ ደም መለገስ፣
10- በፊንጢጣ የሚገባ መድሃኒት፣
11- ዝንብ፣ አቧራ ፣ ... ድንገት መግባት፣
12- ምራቅን መዋጥ፣
13- የአስም ህመምተኞች በአፍንጫ የሚጠቀሙት Sprayer
14- ለምርመራ ወይም ለሌላ በብልት ወይም በፈንጢጣ የሚገቡ ነገሮች፣ ካቲተር፣ ሉፕ፣
15- የማደንዘዣ መድሃኒቶች፣ ኦክስጂን፣
16- በአፍ የሚገቡ እንደ ኢንዶስኮፒ ያሉ መመርመሪያዎች (ፈሳሽ ወይም ሌላ ነገር ይዘው የሚገቡ ካልሆኑ)
17- ጆሮ ማሳጠብ፣ ጥርስ ማስነቀል፣ ጥርስ ማሳጠብ (በፆም ወቅት ባይደረግ የተሻለ ነው)፣
18- ፆም የሚያበላሹ ነገሮችን ተገዶ መፈፀም
እነዚህ ነገሮች በሙሉ ፆም አያበላሹም።
=
የቴሌግራም ቻናል :- #ሼር_አድርጉት
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
2.6K viewsᴰᴬᴰ๔єคг ๓๏๓ᴰᴬᴰ, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 07:30:27
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
#አስደሳች_ዜና

ዓለምአቀፍ ዳዒው #ዶክተር_ዛኪር_ናይክ ወደ ኢትዮጵያ እንድመጣ በፌዴራል መጅሊስ የውጪ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ከተወዳጁ #ኡስታዝ_አህመዲን_ጀበል ጋር ንግግር መጀመራቸው እየተነገረ ይገኛል አኛም ጉዳዩን ተከታትለን ለእናንተ የምናደረስ ይሆናል ።

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
713 views ° ꧁༺ًًًٍٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡❁➳. R.B.I.A❥︎➳⃝ ͢, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 21:19:02
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ለአላህ ብለን እንወዳቹሀለን ውድ የተከበራቹ አንድነት ለዲናችን ተከታታዮቻችን አዲስ የምስራች ይዘን ወደ እናንተ መጥተና በአይነቱ ለየት ያለ ውድድር ታላቅ ኦላይን የቁርአን ውድድር የረመዳን መድረስ አስመልክተን የተዘጋጀ የኦላይን የቁርአን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ሊጀመር ዛሬ ማታ በእኛው የቴሌግራም ቻናል ማለትም እሁድ 10/7/2015 ጀምሮ አጓጊ የቁርአን ውድድሩ ህግና ደንቦች ይኖሩታል እሱም አንድ ተወዳዳሪ ማሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ ይኖሩታል። ቁርአኑን ለመወዳደር  የእድሜ ክልል አይገድበውም ።


@Quran_Challange ህጎች
➱ አንደኛ እናንተ የመረጣችሁትን የቁርአን አያ ይሆናል የምትቀሩት
➱ ሁለተኛ ውድድሩ ውጤት የሚያዘው 75 % ሀርፉን ጠብቆ ሳይሰባበር በጥራት ስህተት የሌለበት አቀራር መሆን አለበት ! የአቀራር ሂደታቹ በኡስታዞች ነው የሚዳኘው 25 % ደሞ የቀራችሁ ቁርአን ከተለቀቀ ቡሀላ Like መሰብሰብ አለባችሁ ልብ በሉ የራሳችሁ ነው መሆን ያለበት !
➱ ሶስተኛ ደሞ የቀራችሁትን ቁርአን ከስር በምናስቀምጠው username ብቻ ነው የምልኩልንን

ይህ ወድድር የሚጀምረው ከዛሬ ቀን ጀምሮ ነው፡፡ እህቶቻንም ወንድሞቻቹን በመጋባዝ እንዲሸለሙ ያድርጉ። እኛስ ላላቹ እህቶች፦

ለሴት እህቶቻችንም ለየት ያለ ውድድር አዘጋጅተናል እሱንም ከረመዳን በኋላ የምናሰውቅ ይሆናል።
▬▬▬▬▬▬▬◆◆▬▬▬▬▬▬▬
አዘጋጅ፦ አንድታችን ለዲናችን የቴሌግራም ቻናል
አጋራችን፦ ፉርቃን Online የቁርአን መድረሳ
ኢቅራዕ Online የቁርአን መድረሳ
▬▬▬▬▬▬▬◆◆▬▬▬▬▬▬▬
       ᴊᴏɪɴ & Sʜᴀʀᴇ
@andnetachn_ledinachn
@andnetachn_ledinachn
571 viewsМαнι ×͜×, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 19:00:14 ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል
@andnetachn_ledinachn
የቁርዓን ውድድሩን ለመመዝገብ እንዲሁም ስፖንሰር መሆን ምትፈልጉ አካላቶች ከስር ባለው አካውንት አናግሩን


@mahiro_fkr
@Alhamdulilah25
1.2K views𝖍𝖆𝖒𝖚𝖉ツ, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 17:20:06
#اللهم بلغنا رمضان

#Share to your muslim friends

●────────亗 ♡o。.✿ฺ。ʀᴀᴍᴀᴅᴀɴ➳ꨄ

https://t.me/islamic_graph
1.4K views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 08:44:03 የረመዷን ጥያቄና መልስ

ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር

ክፍል 1 Size 5.9 MB


https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
1.7K views➻𒍜➻r㉹꒯ﭐ ♭ﭐLLﭐ♡ոaﭐr㉹ ➻𒍜➻, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ