Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ =========== የረመዿን ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ነገ እሮብ የሸዕባን 30ኛ ቀን | Ethio Muslims ☪️

ሰበር መረጃ
===========
የረመዿን ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ነገ እሮብ የሸዕባን 30ኛ ቀን ሲሆን የወርሃ ረመዿን ጾም ከነገ በኋላ ሐሙስ የሚጀመር ይሆናል።

ረመዿን ሙባረክ! አላህ ረመዿንን ለኛ የገራ ያድርግልን፣ እኛንም ለርሱ የተገራን ያድርገን።


BREAKING NEWS: The Crescent for the month of #Ramadan1444 was NOT SIGHTED in Saudi Arabia today

Subsequently, Thursday 23rd March 2023 will be the first day of Ramadan 1444.

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki