Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ረመዳን መጾም መቻላቺን እንዴት እንደተባረክን ያሳያል ፡፡ ያለፈው ዓመት ከሞላ ጎደል ከወደቀ | Ethio Muslims ☪️

በዚህ ረመዳን መጾም መቻላቺን እንዴት እንደተባረክን ያሳያል ፡፡ ያለፈው ዓመት ከሞላ ጎደል ከወደቀበት ሁኔታ ጋር እንዴት እንደነበረ ተመልከቱ ፣ ስንት ሰዎች ሞተዋል ሆኖም ግን አሁንም አላህ ጠብቆናል እናም በዚህ የተባረከ ወር እንድንደርስ እና እንድንጾም ፈቀደልን ፡፡

አልሀምዱሊላህ።
______________________
አንብበን እውቀት ካገኘንበት እና ለምን የምናቀውን አናሳውቅ ስስታም አንሁን ያወቅነውን እናሳውቅ
ለ 10 ሰው #ሼር_ያድርጉ
https://t.me/drzakirnaiki